Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Feb 08, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 2 ትምህርት ጽ/ቤት የህዝባዊ ሰራዊት ቅድመ አንደኛ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ
በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 2 ትምህርት ጽ/ቤት የህዝባዊ ሰራዊት ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Government(Feb 09, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/9d90a4ee-b68a-45df-9018-e82f5425b2a9/open Invitation to Bid Procurement of the Biogas Material Procurement Reference No: OWEB-NCB-G-0003-2018-BID-Open-Re-bidProcurement Category: Goods Market
Oromia Water and Energy Bureau: Procurement of the Biogas Material
Addis Zemen(Feb 08, 2026) በድጋሚ የወጣ ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 03/2018 ሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ባህል ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ ሎት አንድ ኤሌክትሮኒክስ እና ሎት ሁለት፡– ርችት አገልግሎት ግዥ በዘርፉ
ሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ባህል ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ ኤሌክትሮኒክስ እና ርችት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር-26/2018በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች ስለሚወገዱበት ሥርዓት
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የደጀን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለኮሌጁ አገልግሎት የሚዉሉ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Dec 29, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደጀን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለኮሌጁ አገልግሎት የሚዉሉ ማለትም ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የጽህፈት እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣
የምዕራብ ጎንደር ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት እስቴሽነሪ፣ የጽዳት እቃ፣ ልዩ ልዩ፣ ኤሌክትሮኒከስ፣ ህትመት እንዲሁም የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Dec 29, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የምዕራብ ጎንደር ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ለ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚሰጡ ሎት 1 እስቴሽነሪ፣ ሎት
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የምስራቅ ደምቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አማካኝነት ለምስራቅ ደምቢያ ወረዳ መንገድ ትራንስፖርት ጽ/ቤት በተያዘ በመደበኛ በጀት አይንባ መቋሚያ ቀበሌ ላይ አዲስ መንገድ ግንባታ ሥራ ማሽን ተከራይቶ ለማሰራት ይፈልጋል
Be’kur(Dec 29, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የምስራቅ ደምቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አማካኝነት ለምስራቅ ደምቢያ ወረዳ መንገድ ትራንስፖርት
በአብክመ ስራና ስልጠና ቢሮ በደቡብ ወሎ ዞን ስራና ስልጠና መምሪያ የወረኢሉ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ፤ ለኮሌጁ አገልገሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Dec 29, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ ስራና ስልጠና ቢሮ በደቡብ ወሎ ዞን ስራና ስልጠና መምሪያ የወረኢሉ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ፤ ለኮሌጁ
የጎሕ ሁለገብ የገበ/ህ/ስ/ማ/ዩኔዬን ኃ.የተ. የተለያየ ሰብል እና የኢንዱስትሪ ምርቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማጓጓዝ ይፈልጋል
Be’kur(Dec 29, 2025) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ጎንደር ዞን አስተዳደር ደ/ታቦር ከተማ የሚገኘዉ የጎሕ ሁለገብ የገበ/ህ/ስ/ማ/ዩኔዬን ኃ.የተ. በዞኑ ውስጥ ከሚገኙ
በሰሜን ጐጃም ዞን ገንዘብ መምሪያ የአዴት ከተማ አስ/ገን/ ጽ/ቤት ለአዴት ከተማ አስተዳደር ለመንግስት መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ግንባታዎችንና ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Dec 29, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ጐጃም ዞን ገንዘብ መምሪያ የአዴት ከተማ አስ/ገን/ ጽ/ቤት ለአዴት ከተማ አስተዳደር ለመንግስት መ/ቤቶች
የወራቤ ኮምፕሬንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የ2018 በጀት ዓመት በወራቤ ሆስፒታል ለባዮ ጋዝ /BIOGAS/ ስራ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 01, 2026) ድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የወራቤ ኮምፕሬንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የ2018 በጀት ዓመት በወራቤ ሆስፒታል ለባዮ ጋዝ
The Addis Ababa City Government Transport Bureau (AATB) Seeks to Recruit an Individual Expert as Head of the BRT Project Implementation Unit (PIU) for the BRT B2 Line, Funded by AFD
Addis Zemen(Jan 01, 2026) REQUEST FOR PROPOSALS (SELETION OF AN INDIVIDUAL EXPRET) Country: Ethiopia Name of Project: ADDIS ABABA BRT
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከጥር 01 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ጥር 30 ቀን 2018 ዓ.ም የሚያመርተውን ለዶሮ መኖ ግብዓት የሚውል የስጋና አጥንት መኖ እና ከጥር 01 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ የሚያመርተውን የዳልጋ ከብት ሀሞት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
2merkato.com(Jan 01, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የስጋና አጥንት መኖ እና ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ የዳልጋ ከብት ሀሞት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ