Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter(Oct 26, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸዉንና በሰንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. የኢንዱስትሪ፣ የመኖሪያ ቤት ሕንፃ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Oct 26, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የድርድር ሃራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 626/2001 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በድርድር
አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን ቤቶች በድርድር ሀራጅ ሽያጭ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Oct 26, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር ፀደይ ባንክ ደብ/ዲ/001/2018 ፀደይ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡትን
ፀደይ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Oct 26, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ቋሚ ንብረቶች
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ 3 የተለያየ ስፋት ያላቸው መጋዘኖች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልልዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በስሩ ላሉ መስሪያ ቤቶች የሚውል የሞተር ሳይክል መለዋወጫ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልልዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በስሩ ላሉ መስሪቤቶች የሚውል የሞተር ሳይክል መለዋወጫ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልልዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በስሩ ላሉ መስሪያ ቤቶች የሚውል ሞተር ሳይክል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልልዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በስሩ ላሉ መስሪያ ቤቶች የሚውል ሞተር ሳይክል
PIN (PEOPLE IN NEED), an International NGO, Invites for Submission of Sealed Technical Company Profiles from Eligible Bidders for Providing Different Construction Works
INVITATION FOR BID TO: ALL G.C, BC and WWC PIN (PEOPLE IN NEED), an international NGO, invites for submission of
ዘ ብሩክ ሆስፒታል ፎር አኒማልስ ኢትዮጵያ ብቁ እና መስፈርቶችን የሚያሟሉ ደረጃ ስድስት ጠቅላላ ህንጻ ስራ ተቋራጭ ጋር በመተባበር የእንስሳት ህክምና ፋኩሊቲ ውስጥ የእንስሳት ጤና እንክብካቤና ህክምና መስጫ ማዕከል ለመስራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ዘ ብሩክ ሆስፒታል ፎር አኒማልስ በሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በቁጥር፡0883የተመዘገበ መንግስታዊ ያልሆነ ግብረሰናይ ድርጅት ሲሆን ከተመዘገበበት ጊዜ ጀምሮ
የጋፋት አርማመንት ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ የተለያዩ የፅዳት ዕቃዎች ፣ ኬሚካሎች ፣ የጽህፈት ዕቃዎች ፣ የፕሪንተር ቀለሞች ፣ የእንጨት ሥራ እና የብየዳ ግብአቶችን እና የሴፍቲ ማቴሪያሎች አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ የሚከተለውን የጨረታ መስፈርት የሚያሟሉ ተጫራቾችን እንዲወዳደሩ ይጋብዛል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2017 የጋፋት አርማመንት ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ የተለያዩ የፅዳት ዕቃዎች ፣ ኬሚካሎች ፣ የጽህፈት ዕቃዎች ፣ የፕሪንተር ቀለሞች ፣
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ስር የሚገኙ የንግድ/ድርጅት ቤቶችን ተጫራቾችን አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
የ9ኛ ዙር የንግድ/ድርጅት ቤቶች ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር ፌቤ.ኮ/ብ.ግ ጨ/አገ/02/11/2016 የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች
በአርሲ ዞን የጮሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ ፣ ፈርኒቸር ፣ የጽህፈት መሣሪያዎች ፤ የጽዳት ዕቃዎች ፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ ፣ ሞተር ሳይክሎች እና የመኪና ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በአርሲ ዞን የጮሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ ጽ/ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ
በኢሉባቦር ዞን የጎሬ ከተማ ማዘጋጃ ቤት በ2017 በጀት አመት በከተማዋ ውስጥ በተለያዩ ቦታዎች የኤሌክትሪክ ዝርጋታ ለማሰራት ስለፈለገ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 01/2017 በኢሉባቦር ዞን የጎሬ ከተማ ማዘጋጃ ቤት በ2017 በጀት አመት በከተማዋ ውስጥ በተለያዩ ቦታዎች የኤሌክትሪክ ዝርጋታ
በኢሉባቦር ዞን የኖኖ ሰሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ ሴከተር መስሪያ ቤቶች በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ቋሚና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ፣ የጽህፈት መሣሪያዎች ፣ ኤሌክትሮኒክስ ፣ ፈርኒቸር ፣ የጽዳት ዕቃዎች ፣ የመኪና ጎማ ፣ የሞተር ሳይክል ጎማዎች እና የሰራተኛ ደንብ ልብሶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኢሉባቦር ዞን የኖኖ ሰሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ ሴከተር መስሪያ ቤቶች በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ቋሚና አላቂ