Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Oct 29, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ በዋስትና የተያዘ መኪና ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
Addis Zemen(Oct 29, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በጉምሩክ ኮሚሽን የአዋሽ ቅ/ጽ/ቤት የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ
አዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጫማዎች፣ አልባሳት፣ የመኪና መለዋወጫ፣ የሞባይል ቀፎና አክሰሰሪ ኤሌክትሮኒክስ፣ ምግብ ነክ፣ የስፖርት እቃዎች፣ የእጅ ሰዓት፣ ኮስሞቲክስ፣ መነፅር እና ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች፣ ኮር መሳይ ብረት፣ ሴራሚክ፣የወዳደቀ ጎማና ድንጋይ፣ ቁራሌ በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 29, 2025) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር AAPPC 002/18 በአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት በአመቱ በተለያዩ ወቅት ለሚሰጣቸው
በአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት የባህር ዛፍ ማገዶ እንጨት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 29, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የአውቶቡስ ግዢ ማስታወቂያ ድርጅታችን የሸገር ከተማ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ተቋም ለሀገር አቋራጭ የአዉቶቡስ
የሸገር ከተማ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ተቋም ለሀገር አቋራጭ የአዉቶቡስ ተሽከርካሪ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ሜክሲኮ አካባቢ ለሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ፊሊፕስ ህንፃ ግቢ ውስጥ መፀዳጃ ቤትና መታጠቢያ ቤት ግንባታ በዘርፉ የተሰማሩና (BC/GC 5,6,7) ደረጃ ያላቸውን ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር LP/OT/03/SIG/2016/17 የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ሜክሲኮ አካባቢ ለሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ፊሊፕስ ህንፃ ግቢ ውስጥ
የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ለ2017 በጀት ዓመት የፅህፈት ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎችና የህትመት ሰነዶች በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ብሔራዊ ግስፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡- LP/0T/02/SIG/2016/17 1. የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ለ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በተገለፁት ሎቶች መሰረት የፅህፈት
በደቡብ ኢትዮጰያ ክልል በጎፋ ዞን የዛላ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በጋልማ ማዘጋጃ ጽ/ቤት በጋልማ ከተማ የገበያ የከብት በረት ግንባታ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጰያ ክልል በጎፋ ዞን የዛላ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በጋልማ ማዘጋጃ ጽ/ቤት በጋልማ ከተማ የገበያ የከብት
ኢንተግሬትድ ሶሾ ኢኮኖሚክና ኢንቫሮመንታል ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን የተባለ ሀገር በቀል ግብረሰናይ ድርጅት የአንድ ዓመት የፋይናንስ ወጪው ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል
የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ ኢንተግሬትድ ሶሾ ኢኮኖሚክና ኢንቫሮመንታል ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን የተባለ ሀገር በቀል ግብረሰናይ ድርጅት የአንድ ዓመት የፋይናንስ ወጪው ኦዲት ማስደረግ
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና የእንስሳትና ዓሳ ዘርፍ የእንስሳት ዝርያ ማሻሻያ ሆርሞን አግባብነት ካላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የእንስሳት ዝርያ ማሻሻያ ሆርሞን ለመግዛት የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 016/17 የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና የእንስሳትና ዓሳ ዘርፍ የእንስሳት ዝርያ
ጂኦማትሪክስ ኃላ/የተ/የግ/ማ አድራሻ ኢአ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 ገርጂ መብራት ኃይል የሚገኝ ሲሆን ያገለገሉ ንብረቶችን ማለትም ዴስክ ቶፕ፣ ኮምፒውተሮች፣ ላፕቶፖች፣ የተለያዩ ፕሪንተሮች፣ ስካነር እንዲሁም የቢሮ ጠረጴዛዎች፣ ተሽከርካሪ ወንበሮች፣ ለመስክ አገልግሎት የሚውሉ አልጋዎች፣ ድንኳኖችንና ፍራሾችን ወዘተ… በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጂኦማትሪክስ ኃላ/የተ/የግ/ማ አድራሻ ኢአ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 ገርጂ መብራት ኃይል የሚገኝ ሲሆን ያገለገሉ ንብረቶችን ማለትም
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ፍቃዱ አበራ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ት ሚኒያ አበራ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ
በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 አስተዳደር እስቴሽነሪ ዕቃ፣ የጽዳት እቃ፣ የደንብ ልብስ፣ የፕሪንተር ቀለም፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃ፣ ቋሚ የቢሮ እቃ፣ ህትመት፣ ዲኮር እና የሞንታርቦ ኪራይ፣ የመኪና ኪራይ፣ መስተንግዶ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት /ማስራት/ ይፈልጋል
ለአንደኛ ዙር ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 አስተዳደር በ2016 በጀት ዓመት በ1ኛ ዙር ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ
በጉለሌ ክፍለ ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ህንፃ መሳሪያ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-002/2017 ዓ.ም በጉለሌ ክፍለ ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ግዥ አስተዳደር ቡድን የ2017 በጀት ዓመት አካባቢ ጥበቃ ጽ/ቤት በአውሮፓ