Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Ethiopian Herald(Oct 12, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። RE-INVITATION TO BID  Ethiopian Red Cross society, Jimma zonal branch invites local eligible Contractors Forms

Ethiopian Red Cross Society, Jimma Zonal Branch Invites Local Eligible Contractors Forms Category BC-8 /GC-8 and Above

Reporter(Oct 12, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  Re-Invitation to Bid Questions Due: October 13 to October 24, 2025 Answer for all Questions

The International Institute of Rural Reconstruction (IRR) is Seeking Proposals from Qualified and Experienced Construction Contractors for the Construction of a Three-level Metal Container- Based Fire Simulator Designed to Provide Realistic, Hands-on Training for Local Fire Services

Government(Oct 13, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ1 ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/publishedToday/purchasing/d918e5f3-cb10-4d90-8ee7-c5db79aef547/open  Invitation for

Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Different Machine Materials

Addis Zemen(Oct 12, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።  በድጋሚ የወጣ የCTP ማሽን አገልግሎት የሚውል የፓወር ኢንቨርተር 12 WW አቅርቦትና የአገልግሎት ግዥ ግልጽ ጨረታ

የCIP ማሽን አገልግሎት የሚውል የፓወር ኢንቨርተር 12 WW እና የCCTV ካሜራ ጥገና ከነእቃው አቅርቦትና አገልግሎት ግዥ ለመፈጸም ብቃት ያላቸው በዘርፉ የተሰማሩ አምራች እና አከፋፋይ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ስኬት ባንክ አ.ማ ያገለገለ መኪኖችን እና ሞተር ሳይክሎችን ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

 የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ባንኩ ያገለገለ መኪኖችን እና ሞተር ሳይክሎችን

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 08 ፋይናንስ ፅ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ለቢሮ አገልግሎት የሚሆኑ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣የፅዳት እቃዎች፣የቋሚ ዕቃዎች፣የደንብ ልብስ፣የህትመት አገልግሎት የመስተንግዶ አገልግሎት፣የመኪና ኪራይ አገልግሎት፣የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጥገና፣የዲኮርና የሞንታርቦ ኪራይ፣የደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎቶችን አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሲቨል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ደንብ ልብስ፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ህትመት፣ የጽዳት እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እና ልዩ ልዩ ዕቃዎች፣ የመኪና እቃዎች እና ጎማዎች፣ የጥበቃ እና የጽዳት አገልግሎት፣ የሆቴል መስተንግዶ እና የሪፍረሽመንት አገልግሎት፣ የጀነሬተር ጥገና አገልግሎት፣ የፉርጎ እና የዜብራ ጥገና፣ አበባዎች እና የሮቶ ውሃ ባለ 10 ሺህ ሌትር እና 0.6 ሊትር ሃይላንድ ውሃ፣ የቪዲዮ ኮንፍራስ እና የሬድዮ እና ማስታወቂያዎች የአመለካከት ስልጠናዎች፣ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል

የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕ ሐረርጌ ዞን በቦኬ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው የተለያዩ መ/ቤቶች የሚውል አላቂና ቋሚ የቢሮ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ተ.ቁጥር 2/08/MWD/017 የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕ ሐረርጌ ዞን በቦኬ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው የተለያዩ መ/ቤቶች የሚውል አላቂና

የማህበራዊ አገልግሎት የጤናና ልማት ድርጅት (ማአጤልድ) ሲገለገልባቸው የነበሩትን ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች፣ ባለ ሦስት እግር ተሽከርካሪዎች፣ ቫኖችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የማህበራዊ አገልግሎት የጤናና ልማት ድርጅት (ማአጤልድ) ሲገለገልባቸው የነበሩትን ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች፣ባለ ሦስት እግር ተሽከርካሪዎች፣ ቫኖችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በጉጂ ዞን የቦሬ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ የመንግሥት መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ አላቂ ቋሚ የቢሮ መገልገያዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች/Furniture’s/፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የሰራተኛ የደንብ ልብስ እና የመኪና ጎና ባትሪ በግልጽ ጨረታ ለአንድ የበጀት ዓመት ከሚያቀርብ አቅራቢ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን ሶሻል ኮሚቴ ለሠራተኞች የካፍቴሪያ እና ሬስቶራንት አገልግሎት አቅራቢ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በረጅም ጊዜ ውል ለማሰራት ይፈልጋል

የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ኢ/ቡ/ሻ/ባ/ሶ/ማ/ግጨ/01/2016 የአገልግሎት ግዥ– የሰራተኞች የካፌ እና ሬስቶራንት አገልግሎት ግዥ ተጫራቾች ሊያሟሏቸው የሚገቡ መስፈርቶች፡– የኢትዮጵያ ቡናና

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በስሩ ላሉት ጽ/ቤቶች በ2017 በጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት እቃ፣ የደንብ ልብስ፣ የስፖርት ትጥቅ፣ ለህንፃ ለቁሳቁስ ተገጣጣሚ መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣ መስተንግዶ፣ የቋሚ እቃዎች፣ የድንኳን ግዥ፣ የማዝዳ እና የሚኒ ባስ መኪና ጎማ፣ የአይሲቲ መለዋወጫ መሣሪያዎች፣ ህትመት፣ ትራንስፖርት እና የኤሌክትሪክ ጥገና፣ የጓሮ አትክልት ዘር ግዥ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በዋናው መ/ቤት እና በሥሩ በሚያስተዳድራቸው ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ሲገለገልባቸው የቆዩ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች፣ የተሽከርካሪ ጎማና ባትሪ፣ የኤሌክትሮኒክስ እና ተዛማጅ ዕቃዎች፣ የስቴሽነሪ ዕቃዎች፣ የቢሮ ፈርኒቸር፣ የግንባታ፣ የፓርቲሽን ዕቃዎች እና ሌሎች ባሉበት ቦታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ያገለገሉ ንብረቶች ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ኢፓስኮ/ንማገጨ/01/2016 የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በዋናው መ/ቤት እና በሥሩ በሚያስተዳድራቸው ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ