Re-Invitation Tenders in 2021
Government(Feb 25, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/f0ae5b72-f9c0-4ea5-8e0f-c6e0f96d9e22/open Reference Number: ECC-NCB-G-0131-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: ECC/NCB/G/010/5/2018/BID Procurement Information Procurement Type: Bidding
Ethiopian Customs Commission: Procurement of Electronics Materials
Be’kur(Feb 23, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን የሚገኘው የጎህ ሁለ/የገበ/ኅ/ስ/ማህበራት ዬኒየን ኃ.የተወሰነ የእንስሳት ምጥን መኖ ለማምረት አገልግሎት የሚውል ጥሬ ዕቃ 1ኛ. በቆሎ 1,200 ኩ/ል፣ 2ኛ.
በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን የሚገኘው የጎህ ሁለ/የገበ/ኅ/ስ/ማህበራት ዬኒየን ኃ.የተወሰነ በቆሎ፣ የኑግ ፋጉሎ፣ የአኩሪ አተር ፋጉሎ፣ የሱፍ ፋጉሎ፣ የስንዴ ፉርሽካ እና የምግብ ጨው 30 ኩ/ል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Reporter(Feb 22, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና 216/1992 እንዲሁም በአዋጅ ቁጥር 1147/2012 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Be’kur(Feb 23, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ ለ2018 በጀት ዓመት ለስልጠና አገልግሎት እና ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 ቅመማቅመም፣ ሎት 2 የጽዳት እቃዎች፣ ሎት
የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ ለስልጠና አገልግሎት እና ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ቅመማቅመም፣ የጽዳት እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ህትመት እና ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Godina Shawaa Kaabaa Aanaa Abb/Nya’aa Medium Density Fiber Board (MDF)gurguruu Barbaada.
Kallacha Oromiyaa (Jul 30, 2026) Beeksisa Caalbaasii Ifaa Mootummaa Naannoo Oromiyaa Godina Shawaa Kaabaa Aanaa Abb/Nya’aatti Waajjirri Qonnaafi Lafaa Aanaa
Yuuniiyeenii HG Oomishittota Kuduraa Fi Muduraa Maqii Baatuu IGD Teessoo, Godina Shawaa Bahaa,Magaalaa Maqii Caalbaasii Ifaatiin Konkolaataa Siinno Tiraakii Moofaa Kan Hojatu Baayyinni Isaa 1 (tokko) Gabbinaa Fi Harkifamaa (Boottee Boba’aa Fe’u) Walfaanan Gatii Ka’umsaa Vaatiin Dura Qar 10,000,000.00 (Miliiyoona Kudhan) Tti Gurguruu Barbaada.
Kallacha Oromiyaa (Jul 30, 2026) Beeksisa Caalbaasii Marsaa 2 Gurgurtaa Konkolaataa SINO TRUCK tiif bahe.( Caalbaasii Biyya Keessaa (National Bid)
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክ/ከተማ የወረዳ 11 አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት ጥራታቸውን የጠበቁ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብሶች፣ የመኪና ጎማ፣ የጭነት አገልግሎት እና የትራንስፖርት አገልግሎት፣ መስተንግዶ፣ ህትመት፣ ዲኮር ኪራይና ድንኳን ኪራይ፣ የኤሌክትሮኒክስ ጥገና እና የቢሮ ፈርኒቸር ጥገና አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 02, 2026) ግልጽ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር 001/2019 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክ/ከተማ የወረዳ
ጮራ ለሕፃናትና ቤተሰብ ልማት የተለያዩ ግብአቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጮራ ለሕፃናትና ቤተሰብ ልማት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጉለሌ ክ/ከተማ የሕፃናትና የወጣቶች እንዲሁም
ሪሶርስስ ኢንሪቺንግ አፍሪካን ላይቭስ ከመጋቢት 2018 እስከ ሰኔ 2018 ሂሳብ ለማስመርመር (ኦዲት ለማስደረግ) ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 02, 2026) የኦዲት ሥራ ማስታወቂያ ሪሶርስስ ኢንሪቺንግ አፍሪካን ላይቭስ የተባለ ለጥቅም ያልቆመ አለማቀፍ ድርጅት በአዋጅ ቁጥር1113 /ደ2011
Commercial Bank of Ethiopia Invites Interested and Qualified Bidders/suppliers for the Purchase of Different Items
Fortune (Aug 02, 2026) INVITATION FOR NATIONAL COMPETITIVE BID Commercial Bank of Ethiopia, invites interested and qualified bidders/suppliers for the
ባለሁለት መኝታ ኮንደሚኒየም መኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Aug 02, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ዮሴፍ አብርሃም እና በፍ/ባለዕዳ ሳባ ብርሀኔ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ
Godina Harargee Bahaatti Waajjirri Maallaqaa Aanaa Baddannoo Bara Baajataa 2019 Tiif Meeshaalee Adda Addaa Bituu Barbaadaa
Kallacha Oromiyaa (Jul 30, 2026) Beeksisa Caalbaasii Marsaa 1ffaa Bittaa Meeshaatee Godina Harargee Bahaatti Waajjirri Maallaqaa Aanaa Baddannoo Bara Baajataa
የኬር ኸዥ አጠቃላይ ንግድ አ/ማ የ2019 ዓ.ም የአክሲዮኑን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 02, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የኦዲት የጨረታ ማስታወቂያ የኬር ኸዥ አጠቃላይ ንግድ አ/ማ የ2019 ዓ.ም የአክሲዮኑን ሂሳብ