Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 28, 2026) የመጀመሪያ ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ብማ/0002/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል። ተ.ቁ የተበዳሪው

ዳሸን ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 28, 2026) በድጋሚ ለእሼት ቡና ማፈልፈያ ለማቋቋሚ የተገዛ ቦታ ለሺያጭ የወጣ ማስታወቂያ ሀሼባን ትሬድንግ ኢማ በኮቾሬ ወረዳ በስሶታ ቀበሌ በድርጅቱ ስም እየተገበሬ ያለውን ይዞታ ለእሼት ቡና ሣይት ለማቋቋሚ

ሀሼባን ትሬድንግ አ.ማ የዳይሬክተሮች ቦርድ የቦታ የሽያጭ ማስታወቂያ አውጥቷል

Reporter(Jan 28, 2026) የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በቁጥር 20/2018 የ2018 ዓ.ም ለመደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ የሚሆን የመጽሔት ሕትመት፣ አጀንዳ፣ እስካርቭ የሚያትሙ እንዲሁም እስክርቢቶ እና

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የመጽሔት ሕትመት፣ አጀንዳ፣ እስካርቭ የሚያትሙ እንዲሁም እስክርቢቶ እና ፍላሽ በተያዘው ስፔስፊኬሽን መሠረት በሀገር ውስጥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 28, 2026) በድጋሚ የወጣ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር AMFI 04/2018 አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ለተቋሙ አገልግሎት የሚውሉ የጽሕፈት መሣሪያዎች እና ተያያዥ የቢሮ እቃዎችን በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ለተቋሙ አገልግሎት የሚውሉ የጽሕፈት መሣሪያዎች እና ተያያዥ የቢሮ እቃዎችን በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Armauer Hansen Research Institute: Procurement of Stationery Materials

Government(Dec 11, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/820a0b72-dff3-4c64-b8a5-b1c9cc79a86b/open Lot Information

Ministry of Trade and Regional Integration: Procurement of Car Spare Part Complete-Fuel Pump

Government(Dec 11, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት

የኢትዮጵያ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት: ልዩ ልዩ መሣሪያዎች / ቋሚና አላቂ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Dec 11, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/85d2517d-4107-4f79-b7ea-58956ef27502/open Lot Information

St. Peter Specialized Hospital: Procurement of Aluminum Partition Work

Government(Dec 11, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/53dd119b-cfb6-4e99-a9f0-a935d53aa63a/open Reference

የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ የቤት ዕቃ ኮንስትራከሽን፣ አልባሳት፣ ስፔርፓርት፣ የፅዳት ዕቃ፣ ምግብ ነክ እና ልዩ ልዩ በሀራጅ እና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ አልባሳት፣ ጫማ፣ የቤት ዕቃ፣ እስፔርፓርት፣ ምግብ ነክ፣ ኮንስትራክሽን፣ የፅዳት ዕቃ እና ልዩ ልዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 11, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ የቤት ማስዋቢያ፣ አልባሳት፣ጫማ፣

በሃገር መከላከያ ሚኒስቴር 104ኛ ኮር መምሪያ ለ2018 በጀት አመት አገልግሎት የተለያዩ የቀላል ተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች፣ የተለያዩ የጽህፈትና የፅዳት ማቴሪያል እቃዎች እና የተለያዩ የታካሚ ማገገሚያ ቀለብ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል ሞተር ሳይክል በዘርፉ ከተሰማሩ ብቁ ከሆኑ ተጫራቾች ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 11, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል ሞተር

የሰሜን ወሎ ዞን ገንዘብ መምሪያ ግዥና ንብ/አስ/ር ቡድን የሰሜን ወሎ ዞን ጤና መምሪያ በግቢው ውስጥ ለሚያስገነባው የመሰብሰቢያ አዳራሽ የእጅ፣ የሙያ እና አጠቃላይ የማቴሪያል ዋጋን ጨምሮ ከደረጃ 6 እና በላይ ያላቸውን በBC/GC ሥራ ዘርፍ የተሰማሩትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል