Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
2merkato.com(Dec 05, 2025) ሰላም ሕፃናት መንደርህዳር 26/2018 ዓ/ም በድጋሚ የወጣ ኮምፒዩተር ፣ የቢሮ ማሽነሪዎች ከነመለዋወጫቸው፣ የህንፃ መሳሪያዎች እና የኤሌክትሪክ እቃዎች፣የCCTV ካሜራ እና መለዋወጫዎች፣ የጽህፈት መሳሪያዎችን አወዳድሮ ለመግዛት የወጣ ግልፅ
ሰላም የሕፃናት መንደር ኮምፒዩተር፣ የቢሮ ማሽነሪዎች ከነመለዋወጫቸው፣ የህንፃ መሳሪያዎች እና የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ የCCTV ካሜራ እና መለዋወጫዎች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Government(Dec 05, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/0e42c880-e4fc-4c91-a95d-e8ff24f957f4/open Lot Information Procurement Reference Number: RG-NCB-G-0017-2018-PUR Object of Procurement: በድጋሚ የወጣ የኤሌክትሮኒክስ
ኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሪፐብሊኩ ጥበቃ ኃይል: የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Dec 05, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/e38a0c8e-7147-40ae-85e8-595844fbbb13/open Lot Information
ባህር ዳር ዩንቨርሲቲ የመኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ (የግል ሚኒባስ) ግዥ መፍፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 05, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below የጨረታ ማስታወቂያ ሐራጁ ቁጥር 08/2018 ዓ.ም. በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ እቃዎች በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ በኦክሽን ኢትዮጵያ ኦንላይን መተግበሪያ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ