Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Oct 27, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፦ 19/2018 በአዲስ አበባ

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Oct 26, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ማስታወቂያ፤ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ

ሕብረት ባንክ አ.ማ. ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

Reporter(Oct 26, 2025)  ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሠረት ንብረቶቹ

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን አክስዮኖች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Oct 26, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/06/2018     ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ

ቡና ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የትራንስሚሽን ሰብስቴሽን ኮንስትራክሽን የራስ ኃይል መምሪያ ደሴ ለሚገነባው የሰብስቴሽን ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ ከባድ ተሽከርካሪዎች እና ማሽነሪዎች/ CRAWLER EXCAVATOR (CHAIN EXCAVATOR AND DUMP TRUCK/ ኪራይ አገልግሎት ግዥ ለመፈጸም ፈልጎ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር EEP/TSC/OWN/NCB/03/2017 በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የትራንስሚሽን ሰብስቴሽን ኮንስትራክሽን የራስ ኃይል መምሪያ ደሴ ለሚገነባው የሰብስቴሽን ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የትራንስሚሽን ሰብስቴሽን ኮንስትራክሽን የራስ ኃይል መምሪያ ለሚገነባቸው ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር EEP/TSC/OWN/NCB/02/2017 በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የትራንስሚሽን ሰብስቴሽን ኮንስትራክሽን የራስ ኃይል መምሪያ ለሚገነባቸው ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚለው ሎት፡1 Aluminum

በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የብሄራዊ ቅድመ አ/አ/መ/ደ/ት/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ የደንብ ልብስ፣ የስፖርት መምህራን ትጥቅ፣ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የቢሮ ፈርኒቸሮች እና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የብሄራዊ ቅድመ አ/አ/መ/ደ/ት/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ የደንብ ልብስ፣ የስፖርት መምህራን ትጥቅ፣ አላቂ የትምህርት

በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የማረቆ ልዩ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በማረቆ ልዩ ወረዳ ላሉ ለተለያዩ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር -1/2017 በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የማረቆ ልዩ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በማረቆ ልዩ ወረዳ ላሉ ለተለያዩ ሴክተር

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የገላን ክ/ከተማ ገ/ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት አንደኛ ዙር ለገላን ክ/ከተማ መንግስት መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እስቴሽነሪ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የመኪና እና የማሽነሪ ጎማዎች፣ ደንብ ልብስ እና ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ዕቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የገላን ክ/ከተማ ገ/ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት አንደኛ ዙር ለገላን ክ/ከተማ መንግስት መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ

በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 አስተዳደር ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን ለመግዛት ያወጣውን የጨረታ ማስታወቂያ ላይ የጨረታ ማስከበሪያውን ማስተካከያ አድርጎበታል

ማረሚያ በልደታ አ/ከተማ ወረዳ አስተዳደር ፅ/ቤት ሥር ላሉ ፅ/ቤቶች በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን የተለያዩ እቃ ግዥ ነሐሴ 17 ቀን

የደቡብ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት አገልግሎት የተሽከርካሪ ጎማ እና ልዩ ልዩ ብረታ ብረት መሸጥ ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ኢ/ኤ/ኣ/ደ/ሪ/ግ/ጨ/001/2017 የደቡብ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት አገልግሎት የማይሰጡ ዕቃዎችን ባሉበት በሽያጭ ለማስወገድ ስለሚፈልግ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መመሪያዎች

የአራዳ ክፍለ ከተማ የወረዳ 8 ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ 2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል

ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአራዳ ክፍለ ከተማ የወረዳ 8 ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ 2017 በጀት ዓመት በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01/2017 በአዲስ ዘመን ጋዜጣ

ኤልሻዳይ 1ኛ ደረጃ አገር አቋራጭ አውቶቡስ የግል ባለንብረቶች ማኅበር የሁለት ዓመት ሒሣብ በውጭ ኦዲተር ለማስመርመር ይፈልጋል

የሒሣብ ምርመራ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኤልሻዳይ 1ኛ ደረጃ አገር አቋራጭ አውቶቡስ የግል ባለንብረቶች ማኅበር የሁለት ዓመት ሒሣብ በውጭ ኦዲተር ለማስመርመር ስለሚፈልግ ብቃትና