Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter(Feb 22, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/021/2018 ቡና ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁ 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተቁ የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ ስም
ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Feb 22, 2026) መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት DEFENCE CONSTRUCTION MATERIALS MANUFACTURING ENTERPRISE የጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ ጨረታ ቁጥር DCMME 11/2018 መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን በግልፅ ጨረታ
መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት የከባድ ተሸከርካሪ እና ማሽነሪ መለዋወጫ እና ፑሚስ (ሆምቼ) ከእነ ትራንስፖርት እና ከትራንስፖርት ውጪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Government(Feb 24, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/9b1c3048-fa4c-4025-98d1-ea93f48ca9b2/open Reference Number: MOD-NCB-G-0680-2018-BID-Open-Re-bid-Re-bid Lot Reference: MODDEMD/NCB/G/ssw —- 37/2018 Procurement Information Procurement
Ministry of Defense:Lot 37 Procurement of Structural Steel Work (shade) Materials for Janmeda Museum (DEMD)
Addis Zemen(Feb 25, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ናትናኤል ዮሴፍ እና የፍ ባለዕዳ አቶ አዳሙ አየነው መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 315157
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ኢካፍኮ አ/ማ የ2018፣ 2019 እና 2020 በጀት ዓመት ሂሣቦችን የሚመረምሩለት ኦዲተሮች መምረጥ ስለፈለገ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በማሟላት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን
Addis Zemen(Feb 07, 2026) የሂሣብ ምርመራ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 002/2018 ኢካፍኮ አ/ማ የ2018፣ 2019 እና 2020 በጀት ዓመት ሂሣቦችን
ደቡብ ወሎ ዞን ውሃና ኢነርጂ መምሪያ የኤሌክትሮ መካኒካል ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 07, 2026) ሀገር አቀፍ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ወሎ ዞን ውሃና ኢነርጂ መምሪያ ሎት 1 የኤሌክትሮ መካኒካል ዕቃዎች