Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ ለ2017 ዓ.ም በመደበኛ በጀት ለቢሮው አገልግሎት የሚውል የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዥ በድጋሚ የወጣ እና ላፕቶፕ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 21, 2025) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 13/2017 ዓ.ም የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ ለ2017 ዓ.ም በመደበኛ በጀት ለቢሮው አገልግሎት የሚውል የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዥ

በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 01 ስር የሚገኝ የልደታ ሰላም የመ/ደ/ት ቤት የ2017 ዓ.ም የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ አላቂ የህክምና ዕቃዎች፣ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች፣ ለህንፃና ለቁሳቁስ ለተገጣጣሚ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 21, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 0 ስር የሚገኝ የልደታ ሰላም የመደት ቤት የ2017 ዓ.ም ለሁለተኛ ጊዜ ጨረታየሚፈልጋቸውን ሎት 1 የደንብ ልብስ ሎት 2 አላቂ የቢሮ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ግብርና መምሪያ የአፈር ኖራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 21, 2025) ለ3ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ግብርና መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ በሚገኙት ወረዳዎች ለሲዳማ አፈርን ለማሻሻል አገልግሎት

National ID Program as Part of the Project Implementation Program is Looking for an Individual Consultant that Supports the Civil Registration and Residency Service Agency (CRRSA) Experienced Individual Consultants Who Have Experience, Passionate and Innovative Ideas for the Position of Senior Strategic Partnerships Advisor (Coordinator) Are Invited to Express Their Interest for the Assignment

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች