Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Yedebub Nigat(Dec 06, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የመሬት ሊዝ የጨረታ ማስታወቂያ በሀላባ ዞን የሀላባ ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ጽ/ቤት በከተማው በተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ ለመኖርያና ለቢዝነስ ማዕከልነት አገልግሎት የሚውሉ ቦታዎችን

በሀላባ ዞን የሀላባ ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ጽ/ቤት በከተማው በተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ ለመኖርያና ለቢዝነስ ማዕከልነት አገልግሎት የሚውሉ ቦታዎችን ለአልሚዎች በመደበኛ የሊዝ ጨረታ አወዳድሮ ለማስተላለፍ ተወዳዳሪዎችን ይጋብዛል

Government(Dec 06, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/c1cec3b8-f28b-47e7-8e40-4e4484e13be5/open Reference Number: EFP-NCB-G-0067-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: EFP/NCB/G/0013/2018/BID Procurement Information Procurement Type: Bidding

Ethiopian Federal Police: Procurement of Office Furniture

Addis Zemen(Dec 06, 2025)   በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን የተለያዩ ዕቃ ግዥ /አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል በዚህም፡– ለሁለተኛ ጊዜ ጨረታ የሚወጡ

የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የሠራተኞች የደንብ ልብስ ጃኬት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Government(Dec 05, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/4b974bf7-b1e5-453b-862d-71926e69d953/open Lot Information

ኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሪፐብሊኩ ጥበቃ ኃይል የተለያዩ የቧንቧ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች