Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Nov 07, 2025) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ግልጽ ጨረታ ቁጥር 018 ፣ 019 ፣ 020፣ 021/2018 በጉምሩከ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ
በጉምሩከ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Government(Nov 06, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b86ca988-dd8c-4a63-b45c-2a3489df2bb8/open Lot Information Procurement Reference Number: PMO-NCB-G-0109-2018-PUR Object of Procurement: ሎት 164 ለአንድነት ፓርክ
የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት: ሎት 164 ለአንድነት ፓርክ የጽዳት እቃዎች ግዥ በድጋሚ የወጣ
Addis Zemen(Nov 06, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ቦንጋ ዲስትሪከት ስም እና አድራሻቸው ከታች በተመለከተው ሰንጠረዥ የተዘረዘሩት ተበዳሪዎች ከባንኩ የተበደሩትን የብድር ገንዘብ በገቡት የብድር ውል መሠረት ተመላሽ ለማድረግ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ቦንጋ ዲስትሪክት የተለያዩ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በዝግ እና በድርድር ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 06, 2025) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመበት ቤተል አሸናፊ ወ/ኪዳን እና የፍ/ባለዕዳ እነ እሸቱ ወ/ኪዳን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/199197 በ25/07/2017
የቦታው ስፋት 197 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኢ.ፌ.ዴ.ሪ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት በ2026 በጀት ዓመት ለሥራ አገልግሎት የሚዉል የMicrosoft 365 E1 የተጠቃሚ ቁጥር 400፣ Microsoft 365 E3 የተጠቃሚ ቁጥር 100 የአገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 14, 2026) የMicrosoft 365 E1 የተጠቃሚ ቁጥር 400፣ Microsoft 365 E3 የተጠቃሚ ቁጥር 100 ግዥ የወጣ የጨረታ
የለደግ ሚድዋይፈሪ ኮሌጅ የተለያዩ እቃዎች ግዥ በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 14, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ (NCB 003/2018) የለደግ ሚድዋይፈሪ ኮሌጅ የተለያዩ እቃዎች ግዥ በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የምስራቅ ጉራጌ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ለመስ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ሞተር ሳይክል፤ ላፕቶፕ፤ ፕሪንተር እና ፎቶ ኮፒ ማሽን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 14, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የምስራቅ ጉራጌ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ለመስ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ፡– ሞተር
መቻቻል በጎ አድራጎት ድርጅት የውጭ ኦዲተሮችን በማወዳደር የድርጅቱን የ2017 ዓ.ም ሂሳብ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 14, 2026) ማስታወቂያ ድርጅታችን መቻቻል በጎ አድራጎት ድርጅት የተባለ አገር በቀል ድርጅት ሲሆን በኢ.ፌ.ዴ.ሪ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን የኮንከሬት ቱቦ (RC- PiPe 48 Ø and 42 Ø) ምርት መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 14, 2026) የኮንክሪት ቱቦ (RC–PiPe 48 and 42 ዲያሜትር ) ምርት የቁርጥ ዋጋ ግዥ ጥሪ ማስታወቂያ የአዲስ
Kolfe Area Acharachoch Union Share Company Invites Sealed Bids from Grade- I BC or GC Licensed Contractors for the Execution of the 2B+G+14+T Mixed Use Building
Addis Zemen (Mar 14, 2026) INVITATION FOR BIDS (GRADE-I BC or GC CONTRACTORS) Kolfe Area Acharachoch union share company invites
የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ለሥራ ክፍሎች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎች ግዥ ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 14, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ደኢመባ 10/2018 የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ለሥራ ክፍሎች አገልግሎት የሚውል በሎት
መተሳሰብ ለእድገት ጠቅላላ ንግድ አክሲዮን ማኅበር መርካቶ ላይ ባሠራው የገበያ ማዕከል ውስጥ ለልዩ ልዩ አገልግሎት/ለሱቅ፣ ለቢሮ መሰል አገልግሎት የሚውል ቦታን ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 14, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ለልዩ ልዩ አገልግሎት የሚውል የሕንፃ ቦታ ኪራይ ጨረታ መተሳሰብ ለእድገት
በሲ/ብ/ክ/ መንግሥት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን የይርጋዓለም ማረሚያ ተቋም ለሕግ ታራሚዎች ለቀለብ አገልግሎት የሚውል እህል ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 14, 2026) ለሕግ ታራሚዎች ቀለብ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ ጨረታ ቁጥር 03/2018 በሲ/ብ/ክ/ መንግሥት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን