Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government(Feb 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/10fb6027-2667-4f69-a0c0-e2a893f76966/open Lot Information Procurement Reference Number: GRDCPO-NCB-G-0049-2018-PUR Object of Procurement: በድጋሚ የወጣ Procurement of

የታላቁ ህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽ/ቤት አምስት ኩንታል ሲሚንቶ እና አምስት ሜትር ኪዩብ አሸዋ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Feb 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/5b47e95c-a3e1-471b-aa86-c7ade0db9174/open Lot Information Procurement Reference Number: DU-NCB-G-0082-2018-PUR Object of Procurement: በድጋሚ የወጣ የማባዣ ማሽን

ዲላ ዩኒቨርሲቲ የማባዣ ማሽን ግብዓት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Feb 05, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/bd61bcf1-9d1f-4bda-9239-207ee1bd2c44/open Reference Number: LDI-NCB-NC-0066-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: LDI-NCB-2018 Procurement Information Procurement Type: Bidding

Livestock Development Institute: Procurement of Maintenance Works for Main Store Shelving System Lot 0090

Government(Feb 05, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/3d89865d-b9db-4733-927c-7d7cc40aa573/open Reference Number: ECC-NCB-G-0099-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: ECC-ABO-NCB-G-0010-2018-BID Procurement Information Procurement Type: Bidding

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን: ለሕፃናት ማቆያ የሚሆኑ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል /awash Customs/

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በጉለሌ ክ/ከ ወረዳ 07 አስተዳደር ስር የሚገኘው ኢትዮጵያ ህዳሴ የአንደኛ እና መካከለኛ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት በመደበኛ በጀት እና በውስጥ ገቢ በጀት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ደብረ ማርቆስ ሪጅን ለሪጅኑ እና ለማዕከላት አገልግሎት የሚውል ላፕቶፕ ኮምፒተር፣ ዴስክቶፕ ኮምፒውተር፣ ፕሪንተር እና የፕሪንተር ቀለምና ድራም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 22, 2025)   የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር EEU/DMR/SPG/NCB_005/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ደብረ ማርቆስ ሪጅን ለሪጅኑ እና ለማዕከላት አገልግሎት

የዘመን ኮንስትራከሽን ኮርፖሬሽን ውል ይዞ ለሚገነባው ፕሮጀክቶች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት እና ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 23, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር

የተሽከርካሪ ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Dec 22, 2025)    የጨረታ ማስታወቂያ በአ/ከሳሽ ደመና ደሳለኝ እና በአ/ተከሳሽ ሮባ ኩማ መካከል ስላለው የፍታብሔር ክርክር በተመለከተ የአ/ተከሳሽ

አዲስ የካፒታል እቃ ፋይናንስ ንግድ ስራ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 103/1990 እና በማሻሻያ አዋጅ 807/2005 መሰረት የካፒታል እቃ ፋይናንስ ስርዓት ለማቅረብ የተቋቋመ እና በኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ የስራ ፈቃድ የተሰጠው የፋይናንስ ተቋም ሲሆን በአራዳ ክ/ከተማ ከጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ወደ 6 ኪሎ በሚወስደው መንገድ ድንበሬ መታሰቢያ ህንጻ ጎን የሚገኘው የኩባንያው ዋና መ/ቤት ህንጻ ውስጥ 1ኛ እና 2ኛ ፎቅ ያሉትን ቦታዎች እና ቦሌ ክ/ከተማ ቡልቡላ ሳይት የሚገኘውን 40/60 የንግድ ለካፌ ና ሬስቶራንት እንዲሁም ለልዩ ልዩ አገልግሎቶች ለማከራየት ይፈልጋል

የቴፒ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውሉ የሕክምና መገልገያ መሣሪያዎች እና የላብራቶሪ ሬጄንት፣ የሕክምና መገልገያ መሣሪያዎችና መለዋወጫዎች፣ ጄነሬተር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የቦታው ስፋት በሰነድ 468 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Dec 22, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመበት አቶ

የደ/ሲና ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ የቢሮ መገልገያ እቃዎች፣ የተለያዩ የህንፃ መሳሪያ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የፅህፈት መሳሪያ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ ብትን ጨርቅ፣ የልብስ ስፌት እቃዎችን የተዘጋጁ ልብሶች፣ አጭር ቆዳ ጫማ፣ ፕላስቲክ ቦት ጫማ፣ ሴፍቲ ጫማ እና የህትመት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ንግድ ስራዎች ኮርፖሬሽን 2018 ዓ.ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የጽህፈት እና የጽዳት መገልገያ እቃዎች ግዥ በዘርፉ የተሰማሩ አቅራቢዎችን በጨረታ በማወዳደር ግዥውን መፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 23, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  ግልጽ ጨረታ መስታወቂያየጨረታ ቁጥር ኢንሥኮ ማእከል ግዥ ብግጨ 04/2018 የኢትዮጵያ ንግድ ስራዎች ኮርፖሬሽን 2018