Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Be’kur(Dec 22, 2025) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጣቁሳ ወረዳ ፍርድ ቤት በመደበኛ በጀቱ በሎት ጠቅላላ ድምር ማለትም ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያዎች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር
የጣቁሳ ወረዳ ፍርድ ቤት የጽህፈት መሳሪያዎች መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 24, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 15/2018 በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩከ ኮሚሽን የጋላፊ ጉም ሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ልዩ ልዩ ዘርፍ እቃዎች
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩከ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Dec 24, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አዲስ ባንክ አ.ማ ለሰዉ ብድር በዋስትና የያዛቸዉን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና በአዋጅ
አዲስ ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Government(Dec 24, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a00bb40d-9fd0-4a52-9eff-be627f0a09a1/open Lot Information Procurement Reference Number: BDU-NCB-G-0587-2018-PUR Object of Procurement: Procurement of CMHS በድጋሚ
Bahir Dar University: Procurement of CMHS በድጋሚ የወጣ Epson LQ-590II Dot Matrix Printer or Similar 7
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን ኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክል ብቁ ተጫራችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 30, 2026) የመጀመሪያ ዙር የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር፡-ሲ/መ/ባ/001/2018 መ/ቤታችን በሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን ለ2018 በጀት
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልልዊ መንግሥት የጎፋ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ በጎፋ ዞን አስተዳደር ጽ/ቤት ለሣዉላ 2ተኛ ደረጃ ት/ቤት ለ360 ተማሪዎች መቀመጫ ወንበር በቀረበዉ 3 ገጽ የወንበር ዲዛይን ስፔሲፊኬሽን መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ወይም ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልልዊ መንግሥት የጎፋ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ በጎፋ ዞን አስተዳደር ጽ/
ሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን ኤሌክትሮኒክስ ዕቃ ለመግዛት ብቁ ተጫራችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 30, 2026) የሁለተኛ ዙር የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር፡–ሲ/መ/ባ/001/2018 መ/ቤታችን በሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን ለ2018 በጀት
የአክሲዮን የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Apr 30, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ጀሚላ መሀመድ እና የፍ/ባለዕዳ ያሲን አብዱራህማን መካከል ስላለው የፍርድ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Apr 30, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ አቶ ፍጹም ጌታቸው እና የፍ/ባለዕዳ እነ አቶ አለማየሁ አጥናፉ መካከል
የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ካሜራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 30, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2018 የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ ቁጥር
የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን ለማሽነሪዎች እና ከባድ መኪና የሚውል መለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ መስፈርቱን ከሚያሟሉ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 30, 2026) ለሁለተኛ ዙር የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር፡–ሲ/መ/ባ/001/2018 የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን ለ2018 በጀት ዓመት
St. Peter Specialized Hospital፡ Procurement of Spare Parts
Government (Apr 30, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/869fcafe-bef8-48c3-b22d-632ec772c54f/open Lot Information
Addis Ababa University፡ Procurement Different Stationery Material
Government (Apr 30, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f5df2a35-4ea9-4472-8d2e-3998d15bd014/open Lot Information