Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክርስቲያን የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን ስር የሚተዳደረው «ዳይካክ ሁለገብ ጋራዥ፤ ልዩ ልዩ አገልግሉቶች ኪራይ ማዕከል» በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ በወረዳ 07 በቤት ቁጥር 9999 (ከሸገር ዳቦ ፊት ለፊት 100ሜ ገባ ብሎ) ያለውንና አጠቃላይ ስፋቱ 885 ስኩዌር ሜትር የሆነ ሰፊና ዘመናዊ ጋራዥ ባለበት ሁኔታ ማከራየት ይፈልጋል

Reporter(Oct 29, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር ሲባ/ህአዲ/ሐራጅ/005/2018 ሲንቄ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን  ንብረቶች  በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተቁ የተበዳሪ ስም

ሲንቄ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Oct 29, 2025)   የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Government(Oct 29, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/4660c9c4-4954-46b5-a498-c628af4dbf3a/open Lot Information

ወሎ ዩኒቨርስቲ፡ ለእንስሳት ሳይንስ ት/ክፍል ለግንባታ ስራ የሚውሉ ቁሳቁስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

St. Paul’s Hospital Millennium Medical College Invites Eligible Bidders for the Procurement of Ovitrelle 5000iu Inj for IVF Center

Invitation for Bid Ovitrelle 5000iu inj for IVF Center (New) Lot Information Procurement Reference Number: SPHMMC-NCB-G-0747-2016-PUR Object of Procurement: Ovitrelle

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለድሬዳዋ ፌዴራል ፖሊስ ፈጥኖ ደራሽ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply and Apply, Water Proofing ግዥ ሥራን አስመልክቶ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለድሬዳዋ ፌዴራል ፖሊስ ፈጥኖ ደራሽ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply and apply, Water proofing ግዥ ሥራን

በኪሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት ላይ የሚውል የውጭ ድንጋይ ከሰል ከጅቡቲ ወደብ ወደ ሙገር ለማጓጓዝ የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

 የሀገር ውስጥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ሙሲፋ/86/2016 በኪሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት ላይ የሚውል የውጭ ድንጋይ ከሰል ከጅቡቲ

East African Lion Brands Manufacturing Share Company Invites All Interested and Eligible Bidders for the Supply of SISCO Fire Wall Windows License and Others

INVITATION FOR BIDBID NO. ኢአላብ/008/2024 East African Lion Brands Manufacturing Share Company invites all interested and eligible bidders for the

Winrock is Seeking Applicants Who Intend to Expand Their Work on Solarizing Community Water Pumps

REQUEST FOR APPLICATIONS (RFA)(PLEASE DOWNLOAD FULL DOCUMENT) Program Name: Demonstrating A Scalable Revenue Model for  Community Solar Water Pumping Country/Location:

Ethiopian Airlines Group Intends to Invite Qualified Category 1 Road/General Consultants for the Consultancy Services for Design Review, Construction Supervision, and Contract Administration of the Dire Dawa Airport Runway Reconstruction Project

Ethiopian Sugar Industry Group (Omro Kuraz No-2 Sugar Factory) Now Invites Sealed Bids from Prospective Bidders for the Supply (FOB Djibouti) of Poly Aluminum Chloride Powder, NF Acid Cleaning Agent, Ultrasis Alkaline Chemical HY-300 Reverse Osmosis Membrane Cleaning Agent & Anti-Foam

ጅማ ዩኒቨርስቲ አጥንት የለሌዉ የበሬ ሥጋ ለግብርናና እንስሳት ህክምና ኮሌጅ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid ሎት-21 አጥንት የለሌዉ የበሬ ሥጋ ለግብርናና እንስሳት ህክምና ኮሌጅ Procurement Reference No: JU-NCB-G-0025-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type:

የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ አልባሳት ፣ ኮንስትራክሽን ፣ ኤሌክትሮኒክስ ፣ የቤት እቃ ፣ የቤት ማስዋቢያ ፣ ጫማዎች ፣ ምግብ ነክ ፣ ስፔርፓርት ፣ የጽዳት እቃ እና ልዩ ልዩ በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የግልፅ እና የሀራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ አልባሳት ፣ ኮንስትራክሽን ፣ ኤሌክትሮኒክስ ፣ የቤት እቃ