Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Oct 27, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ዳ/ም/ኮ/ስ/ሆ/02/2018 የዳግማዊ ምኒልክ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች ለመግዛት ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድር መግዛት ይፈልጋል። ተ.ቁ

የዳግማዊ ምኒልክ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት እቃዎች ለመግዛት ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድር መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 27, 2025)   በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አደም አብራር መሀመድ እና በፍ/ባለዕዳ ዲዋ አይሲት ኃ/የተ/የግ/ማህበር መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/08065 በመጋቢት

የተለያዩ ወፍጮዎችን፣ አነስተኛ ጀነሬተር የወፍጮ መለዋወጫ ዕቃዎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Oct 27, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 06/2018 በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ የጽዳት እቃዎች ፣ ልዩልዩ እቃዎች፣ ስፔርፓርት

በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጽዳት እቃዎች፣ ልዩልዩ እቃዎች፣ ስፔርፓርት እቃዎች፣ ኮስሞቲክስ ዕቃዎች እና አልባሳት እቃዎች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 27, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የሐራጅ ጨረታ ቁጥር 006/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ አዲስ እና ያገለገሉ የመኪና ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Chemical Industry Corporation Awash Melkasa Chemical Factory (CIC-AMCF) Invites All Eligible, Resourceful, and Competitive Bidders to Supply Different Materials

INVITATION TO BID INTERNATIONAL TENDER NO. CIC-AMCF 001/2024 Chemical Industry Corporation Awash Melkasa Chemical Factory (CIC-AMCF) Invites all Eligible, resourceful,

በአርሲ ዞን የአሚኛ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት ኤሌክትሮኒክስ ፣ የጨርቃ ጨርቅ አልባሳት እና የሠራተኞች የደንብ ልብስ ፣ የጽህፈት መሣሪያዎች እና አላቂ የቢሮ እቃዎችን ፣ የጽዳት እቃዎችን ፣ ፈርኒቸር ፣ የተለያዩ የተሽከርካሪ ጎማዎችን ፣ የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና የሥልጠና ኮሌጅ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ጤና መድን አገልግሎት የቢሮ ማስታወቂያ ፖስተር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid የቢሮ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ፖስተር Advert 2017 Lot Information Procurement Reference Number: EHIA-NCB-G-0021-2016-PUR Object of Procurement: የቢሮ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ፖስተር

የሮቤ መምህራን ኮሌጅ በሮቤ ከተማ ሮቤ መምህራን ኮሌጅ ቅጥር ግቢ ውስጥ ያሉትን ለንግድ አገልግሎት የሚውሉ ቤቶችን በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

የቤት ኪራይ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር KBR.1/2017 የሮቤ መምህራን ኮሌጅ በሮቤ ከተማ ሮቤ መምህራን ኮሌጅ ቅጥር ግቢ ውስጥ ያሉትን ለንግድ

Federal Technical and Vocational Education and Training Institute Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Spare Parts

Invitation to Bid Federal TVTI 20/2016 Procurement of Car Spare Parts Procurement Reference No: FTVETI-NCB-G-0046-2016-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement

በምስራቅ ሸዋ ዞን መስተዳደር የፈንታሌ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት በ2017 በጀት አመት በስሩ ለሚገኙ መ/ቤቶች የሚሆን የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በምስራቅ ሸዋ ዞን መስተዳደር የፈንታሌ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት በ2017 በጀት አመት በስሩ ለሚገኙ መ/ቤቶች የሚሆን የጽህፈት መሳሪያዎችን ኤሌክትሮኒክስ

Adama Science and Technology University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Office of V/President for Research & Technology Transfer Publishes Annual Booklet

Invitation for Bid Office of V/President for Research & Technology Transfer Publishes Annual Booklet Lot Information Procurement Reference Number: ASTU-NCB-G-0707-2016-PUR

Global Insurance Company Invites Sealed Bid for Stationary Materials, Sanitary Materials, Office Furniture & Electronic Materials (Computer, Printer Etc.) Lot IV. Electronic Materials (Computer, Printer Etc.)

በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ የቀራንዮ መ/ዓለም አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት የብረት በርና መስኮት ጥገና ስራ ፣ የዴስከ ጥገና ስራ ፣ የአዳራሽ ኮርኒስ ስራ በማይካ ፣ የመማሪያ ክፍል ኮርኒስ ስራ ፣ የከርቭ ስቶን ስራ፣የውሃና ብረት ቀለም ቅብ ስራ ፣ የአዳራሽ አካፋይ ስራ ፣ የስፖርት ክፍል ስራ ፣ የቴራዞ ስራ ፣ የአሸንዳ ስራ ፣ ሜዳ ጥገና ስራ ፣ የውሃ መስመር ዝርጋታና ጥገና ስራ፣ የመደርደሪያ ስራ እና የወኪንግ ዌይ ስራዎች እና የማባዣ ማሽን ፣ ፎቶኮፒ ማሸን ፣ ፕሪንተር ፣ ላፕቶፕ ኮምፒውተር ፣ ሲስተም ዩኒት ፣ ጄኔሬተር ጥገና እና ሰርቪስ በግልፅ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል