Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government(Nov 06, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b86ca988-dd8c-4a63-b45c-2a3489df2bb8/open Lot Information Procurement Reference Number: PMO-NCB-G-0109-2018-PUR Object of Procurement: ሎት 164 ለአንድነት ፓርክ

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት: ሎት 164 ለአንድነት ፓርክ የጽዳት እቃዎች ግዥ በድጋሚ የወጣ

Addis Zemen(Nov 06, 2025)   የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ቦንጋ ዲስትሪከት ስም እና አድራሻቸው ከታች በተመለከተው ሰንጠረዥ የተዘረዘሩት ተበዳሪዎች ከባንኩ የተበደሩትን የብድር ገንዘብ በገቡት የብድር ውል መሠረት ተመላሽ ለማድረግ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ቦንጋ ዲስትሪክት የተለያዩ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በዝግ እና በድርድር ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 06, 2025)   በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመበት ቤተል አሸናፊ ወ/ኪዳን እና የፍ/ባለዕዳ እነ እሸቱ ወ/ኪዳን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/199197 በ25/07/2017

የቦታው ስፋት 197 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Ethiopian Herald(Nov 06, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Re-Invitation to Bid 1. ERCS Oromia Regional Office invites eligible bidder who have legal licenses

ERCS Oromia Regional Office Invites Eligible Bidders for the Procurement of Raincoat and Umbrella

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት (ኢኢግልድ) በአዲስ አበባ ከተማ ሜክሲኮ በተለምዶ ገነት ሆቴል ተብሎ በሚጠራው አካባቢ እዲስ ባስገነባው ቅይጥ ዘመናዊ ህንጻ 48-G+18 ላይ ለባንኮች፣ ለቢሮዎች፣ ለኮሌጆች፣ ለኢንሹራንስ፣ ለፓርኪንግ፣ ለካፌና ሬስቶራንት አና ለተለያዩ ሱቆች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል።

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት (ኢኢግልድ) በአዲስ አበባ ከተማ ሜክሲኮ በተለምዶ ገነት ሆቴል ተብሎ በሚጠራው አካባቢ እዲስ ባስገነባው

Finchaa Sugar Factory Now Invites Sealed Bids from Prospective Bidders for the Supply (CFR Djibouti) of Spareparts

Invitation for International Competitive Bid IFB. No. OT-13-2024 1. Finchaa Sugar Factory has allocated a budget towards the cost of

በጉለሌ ከ/ከተማ ወረዳ 7 ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ግዥ የተለያዩ እቃዎችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል

የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር/001/2017 በጉለሌ ከ/ከተማ ወረዳ 7 ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ግዥ አላቂ የጽሕፈት እቃዎች፣

Finchaa Sugar Factory Now Invites Sealed Bids from Prospective Bidders for the Supply (CFR Djibouti) of Vehicles and Machineries

Invitation for International Competitive L-17 Under Ground Irrigation Materials (El-2261) Bid IFB. No. OT-12-2024 1. Finchaa Sugar Factory has allocated

በጉለሌ ክ/ከተማ የሰላም ጤና ጣቢያ ለ207 በጀት ዓመት የሚያገለግሉ የጽ/መሣሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች እና የተለያዩ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የልዩ ልዩ ዕቃዎች፣ መድኃኒቶች፣ ሪኤጀንቶች፣ ሜዲካል ሰፕላይስ ፣ የልብስ ስፌት፣ ቋሚ ዕቃ፣ ህትመቶች እና የተለያዩ የቢሮ ማስፋፊያዎች፣ የጭነት አገልግሎት እና ጥገና በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ ባለመብት አማራ ውሃ ስራዎች ኮንስትራክሽን እና በፍ/ባለዕዳ ቢዲኤም አር መለዋወጫ ማምረቻ ኃ/የተ/የግ/ማህበር መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር በድርጅታችን ጥቅም ላይ የሚውሉ የተለያዩ የጽዳት መሳሪያዎች የተለያዩ የአይቲ እቃዎች እና የተሊያዩ መኪናዎች ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማ Commercial Nomminees PLC የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ CN/NCB/03/17 ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር በድርጅታችን ጥቅም ላይ የሚውሉ 1. የተለያዩ የጽዳት

የድሬዳዋ ሁሉ አቀፍ ማ/ማረፊያ ቤት ለ2017 ዓም የበጀት ዓመት 2 አውቶቢሶችን በዘርፉ የተመዘገቡ አቅራቢዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የድሬዳዋ ሁሉ አቀፍ ማ/ማረፊያ ቤት ለ2017 ዓም የበጀት ዓመት 2 አውቶቢሶችን በዘርፉ የተመዘገቡ አቅራቢዎችን በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ

በ/ማ/ኢ/ከ/መ/በጉራጌ ዞን ቸሀ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ንብረትነቱ የቸሀ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በሲዳማ ክልል መቀመጫ በሆነው በሀዋሳ ከተማ ታቦር ክፍለ ከተማ ልዩ ስሙ ፉሪ ከሚባለው አካባቢ 20×20 ካሬ ሜትር ያረፈው ወርክ ሾፕ ያለው አጠቃላይ የመሬት ስፋቱ 5000 ካሬ ሜትር የሆነው ቦታ ሙሉ በሙሉ በቦለኬት የታጠረ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል