Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 30, 2026) በድጋሚ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– መድ/አጠ 2ኛ/ደረ/ት/ቤት 02/2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ የመድኃኔዓለም አጠ/2ኛ ደረ/ት/ቤት ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ የሚከተሉትን ዕቃዎች ግዢ መፈጸም ይፈልጋል።

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክፍለ ከተማ የመድኃኔዓለም አጠ/2ኛ ደረ/ት/ቤት የጽዳት ዕቃዎች፣ አላቂ የህክምና ዕቃዎች፣ የት/ቤቱ ክበብ እና የተማሪ ክበብ ለማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 30, 2026) በድጋሚ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የጽ/መሣሪያ እና የፅዳት ዕቃ ግዥ ከዚህ በታች በቀረበው መሰረት ግዥ ለማከናወን ሕጋዊ ድርጅቶችን

የሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሣሪያ እና የፅዳት ዕቃ በግልፅ በጨረታ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 30, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ቤተል ተፈራ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ እንዳለ ተፈራ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁ/193279 በሚያዝያ 24

ጠቅላላ በፕሮፖርሽን የሚደርሰው የቦታው ስፋት 240 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Jan 30, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 2የጨረታ ማጣቀሻ ቁጥር ET-SWEPR-461208-CW-RFQ/የጨና ወረዳ ባላሻሻ ቀበሌ የቁም እንስሳት ግብይት ማዕከል ግንባታ የጨና ወረዳ ግብርና አካ/ጥ/ህ/ሥራ/ል/ጽ/ቤት በምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ

የጨና ወረዳ ግብርና አካ/ጥ/ህ/ሥራ/ል/ጽ/ቤት በምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም በጀት ድጋፍ ባላሻሻ ቀበሌ ማዕከል ላይ ለሚገነባው የመጀመሪያ ደረጃ የቁም የእንስሳት ግብይት ማዕከል ለማስገንባት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Be’kur(Dec 08, 2025)   የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ወ/ሮ መቅደስ ባህሩ እና በአፈ/ተከሳሽ ወ/ሮ ትግስት ፈቃዱ መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር

የሻሁራ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውሉ የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የጽዳት እቃዎች እና የኤሌትሮኒክስ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Dec 08, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የሻሁራ የመጀመሪያ ደረጃ

የቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Be’kur(Dec 08, 2025)   የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ሸመልስ መኩሪያ እና በአፈ/ተከሳሽ ምህረት ፈረደ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ

የመኖሪያ ቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Be’kur(Dec 08, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ መለሰ የኔት

Ethiopia Media Authority፡ Procurement of Printing

Government(Dec 11, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/3eda2a2b-a435-4423-bce7-8fd5d826acc7/open Reference

በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን የጉና በጌምድር ወረዳ የክምር ድንጋይ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት ለተቋም ሥራ የሚውል እስቴሽነሪ በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Dec 08, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ጎንደር አስተዳደር

የላይ አርማጭሆ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2018 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች እና ህትመቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Dec 08, 2025)   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የላይ አርማጭሆ ወረዳ ፍ/ቤት ለ2018 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣

የደምበጫ ዙሪያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ባለበጀት መ/ቤቶች የ2018 በጀት አመት የሚጠቀምባቸው የጽህፈት መሳሪያ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃ እና የጽዳት (የንፅህና) እቃ አቅርቦት ግዥ ለመፈፀም በዘርፉ የተሰማሩ አቅራቢዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

የጃዊ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥ ንብ/አስ/ቡድን ለጃዊ ወረዳ ሴ/መ/ቤቶች ለ2018 በጀት አመት ለአገልግሎት የሚውሉ ብትን ጨርቅ፣ የተዘጋጀ የደንብ ልብስ፣ የስፖርት አልባሳት እና ቁሳቁስ፣ እስቴሽነሪ፣ የመኪና ጎማ እና ኤሌክትሮኒክስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል