Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Nov 26, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  በድጋሚ የወጣ የተለያዩ ያገለገለ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር OAC, AMF/MS/01/2018 በኦሮሚያ ግብርና

በኦሮሚያ ግብርና ኅብረት ሥራ ማኅበራት ፌዴሬሽን ኃ/የተወሰነ የአሰላ ብቅል ፋብሪካ የተለያዩ ያገለግሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 26, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   በድጋሚ የወጣ ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማ ማስታወቂያ የሲዳማ ብ/ክ/መ/ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎት

የሲዳማ ብ/ክ/መ/ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የመኪና ጥገና ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter(Nov 26, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የሐራጅ ማስታወቂያ ገዳ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን በሰንጠረዡ ላይ የተገለጸን ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ

ገዳ ባንክ አ.ማ የንግድ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Nov 26, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ኤሌምቱ ኢንትግሬትድ ወተት ኢንዳሳትሪ አ/ማህበር ያገለገለ መኪና ሽያጭ 1. ማንኛዉም ተጫራች የጨረታ ሰነድ በጨረታ ማስታወቂያ ላይ

ኤሌምቱ ኢንትግሪትደ ወተት ኢንዱስትሪ አክሲዮን ማህበር ያገለገለ የጭነት መኪና መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአብክመ በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 15 በሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን ኃ.የተ. ሰርገኛ ጤፍ ሰብል ሽያጭ ብዛት ሶስት ሺህ ኩ/ል ባ/ዳር ከተማ መጋዝን የሚገኘውን በግልጽ ጨረታ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ካላቸው አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የምዕራብ ጎጃም ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት 200 ካሬ ሜትር የሆነ ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Mar 30, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ታደሰ ብርሃኑ መታሰቢያ ሆቴል መረዳጃ እቁብ እና በፍ/ባለ እዳ አቶ አለማየሁ ታደለ

የዋድላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በሰቆጣ ቃል ኪዳን ስምምነት ፕሮጀክት ለመስኖ አገልግሎት ምንጭ ጠለፋ ስራ፣ ቆርቆሮ በቆርቆሮ የሆነ ስቶር ግንባታ ስራ ለማሰራት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የምዕራብ ጎጃም ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት 250 ካሬ ሜትር የሆነ ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Mar 30, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ታደሰ ብርሃኑ መታሰቢያ ሆቴል መረዳጃ እቁብ እና በፍ/ባለ እዳ እረቂቅ አማረ መካከል

የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ገቢዎች ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት የኤሌክትሮኒክስ፣ የካሜራ እና የፋይል መደርደሪያ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Mar 30, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ገቢዎች ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት የኤሌክትሮኒክስ፣ የካሜራ

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን (EOC-DICAC) ለመዋለ ህፃናት ተማሪዎች የሚሆን መጸዳጃ ቤት ለመገንባት ከደረጃ BC/GC 6 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተቋራጮችን አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Bekur (Mar 30, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን (EOC-DICAC) እ.ኤ.አ. በ1972 የቤተክርስቲያኗ የልማት

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሥራና ክህሎት ቢሮ ከአሰሪና ሰራተኛ ባለስልጣን ወደ ስራና ክህሎት ቢሮ ለተዋሃዱ ሀላፊና ባለሙያዎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የፍ/ሠላም ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት የቤት የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Bekur (Mar 30, 2026) የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሣሽ ወ/ሮ ሜሮን ተድላ እና በአፈ/ተከሣሽ አቶ አዱኛ ታየ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ

የአማራ ልማት ማህበር (አልማ) ላፕቶፕ እና የስልክ ቀፎ መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Mar 30, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ልማት ማህበር (አልማ) የክልሉን ህዝብና የልማት ደጋፊዎችን በዘላቂነት በማንቀሳቀስ በትምህርትና፣ በጤና፣ በመሠረታዊ