Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter(Dec 07, 2025) የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር – 010/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት፣ B+G+6 እና G+4 ቅይጥ ህንፃ፣ B+G+14 የንግድ ህንፃ፣ ወርክሾፕ፣ የቡና ማቀነባበሪያ መጋዘን በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Dec 07, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን
ኦሮሚያ ባንክ መኖሪያ ቤት እና ተሽከርካሪ ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 07, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ኢ/ከ መንግስት በጌዴኦ ዞን የዲ/ዙ/ወረዳ ትምርት ጽ/ቤትበ2018 በጀት ዓመት በአሃዳዊ ዋን ዋሽ ፕሮግራም ድጋፍ በተደረገ ገንዘብ REF No.ET Southern 516166 CM/RFQ
በደ/ኢ/ከ መንግስት በጌዴኦ ዞን የዲ/ዙ/ወረዳ ትምርት ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ግንባታዎችን ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 07, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በሐራጅ ጨረታ የቀረቡ የፋብሪካ ማሽነሪዎችናየቢሮ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 30/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ሥር በሚገኘው የኢስተርን ኢንዱስትሪ ፓርክ(ዱከም) የሚገኙ የሶስት የጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካዎች ማሽነሪዎች በተጨማሪም የፋብሪካዎቹ የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ