Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Oct 28, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ለ3ኛ ጊዜ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ ቱምሣ ዴቨሎፕመንት ግሩፕ ያገለገሉ መኪኖችን በጨረታ ለማስወገድ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ

ቱምሣ ዴቨሎፕመንት ግሩፕ ያገለገሉ መኪኖችን በጨረታ ለማስወገድ ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 28, 2025)   የጨረታ ማስታወቂያ     በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨ.ቁ 04/2018 ባሉበት

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

አርባ ምንጭ ዩኒቨርስቲ: የደረት ባጅ ዲዛይንና ህትመት ባለሙሉ ቀለም 9.5 X 6 Size በማይካ የሚሰራ የዩኒቨርሲቲዉ ሎጎ፣ የሠራተኛዉ ስም፣ ፎቶ፣ የሥራ ክፍልና የሥራ ድርሻ ያለበት፣ ማንጠልጠያዉ 2 ሳ.ሜ ስፋት ያለዉ ሆኖ የዩኒቨርሲቲዉ ስም የሚታተምበት በሚቀርበዉ ናሙና (Sample) መሰረት የሚሰራ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 28, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ /በድጋሚ የወጣ/ የጨረታ ቁጥር፡– ስ.ክ.ብ.ው.ጨ 003/2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የስራና ክህሎት ቢሮ ኤቨንት ኦርጋናይዘር በግልፅ ጨረታ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የስራና ክህሎት ቢሮ ኤቨንት ኦርጋናይዘር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መኖሪያ ቤት ፣ የቡና ማቀነባበሪያ ሳይት ፤ ጀነሬተር እና የውሃ ፓምፕን ጨምሮ እና ለመኖሪያ አገልግሎት የሚዉል ግንባታ ያረፈበት ይዞታ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አዋጅ ቁጥር 97/90 ፣ 1147/11 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ

ዲ.ኤም.ሲ ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግ.ማህበር የፅዳት እና የእስቴሽነሪ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የፅዳት እና የእስቴሽነሪ እቃዎች ግዢ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ድርጅታችን ዲ.ኤም.ሲ ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግ.ማህበር የፅዳት እና የእስቴሽነሪ እቃዎችን በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

አዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን ፣ ሞባይሎች ፣ የሞባይል ክፍሎች ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች ፣ የውብት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 02/2017 አዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን የተሽከርካሪ

የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር መስሪያ ቤታችን ለሚያሳጥረው አጥር የሚያስፈልጉ ቁሳቁስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid ሚ/ር መስሪያ ቤታችን ለሚያሳጥረው አጥር የሚያስፈልጉ ቁሳቁስ ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: MoLS-NCB-G-0269-2016-PUR Object of Procurement:

Gadaa Bank Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply, Implementation, Testing, and Commissioning of Servers, Tape Library, SAN Switch & Network Core Switch

ሕብረት ባንክ አ.ማ የተለያዩ አይነት የወንድና የሴት ጥበቃ የደንብ ልብስ (ዩኒፎርም) በጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ሕባ/007/16 የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሕብረት ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች የተገለፁትን የተለያዩ አይነት የወንድና የሴት ጥበቃ የደንብ ልብስ (ዩኒፎርም) በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

Ahadu Bank S.C Invites All Interested Eligible Companies for the Procurement of Different Service

AHADU BANK S.CO. Invitation to National Competitive Bid Reference No. Ahadubank/FPMD/01/2024/25 Ahadu Bank S.C invites all interested eligible companies for

IRC Invites Sealed Bids from All Eligible Bidders for the Procurement of Construction of Semi-Permanent Latrinos Addis /Assosa/

INVITATION FOR BID The International Rescue Committee, hereinafter referred to as “the IRC”, is a non-profit, humanitarian agency that provides

መክሊት ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ በመቂ ከተማ የሚገኘውን ቅ/ጽ/ቤት የአጥር ዕድሳት ፣ የቢሮ እድሳትና የመጋዘን ግንባታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መክሊት ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን ኤማ በመቂ ከተማ የሚገኘውን ቅ/ጽ/ቤት የአጥር ዕድሳት ፣ የቢሮ እድሳትና የመጋዘን ግንባታ በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏