Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Be’kur(Oct 13, 2025) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አቶ መላኩ ኑሬ ፀሐይ በፀደይ ባንክ ዳሞት ቅርንጫፍ የተበደሩትን ብድር በዉሉ መሰረት መመለስ ስላልቻሉ ለብድሩ አመላለስ በመያዣ የተያዘዉን በመያዣ ሰጨዉ በአቶ ሞላ
የቦታዉ ስፋት 183.5 ካሬ ሜትር የሆነ የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
2merkato.com(Oct 16, 2025) RE-INVITATION TO BID FOR THE SUPPLY OF SOLAR WATER PUMP Ethio Wetlands and Natural Resources Association (EWNRA) is a civil society organization, non-political, non-religious and not-for-profit
Ethio Wetlands and Natural Resources Association (EWNRA) Invites Eligible Bidders for the Procurement of Solar Water Pump (4 in Number)
Be’kur(Oct 13, 2025) ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደብረ ታቦር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ በደበረ ታቦር ከተማ አስተዳደር መኪና ያላቸው ተቋማት የተለያዩ የሞተር ዘይቶች
በደብረ ታቦር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ በደብረ ታቦር ከተማ አስተዳደር መኪና ያላቸው ተቋማት የተለያዩ የሞተር ዘይቶች እና ቅባቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 16, 2025) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡- SSNT-T577 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የሰራተኞች ካፍቴሪያ ህንፃዎች ማስፋፊያ ግንባታ እና እድሳት ስራ ብቁ የሆኑ የደረጃ ሁለት እና ከዚያ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የሰራተኞች ካፍቴሪያ ህንፃዎች ማስፋፊያ ግንባታ እና እድሳት ስራ ብቁ የሆኑ የደረጃ ሁለት እና ከዚያ በላይ የሆኑ ጠቅላላ ሥራ ተቋራጮችን እና ህንጻ ስራ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በዲዛይን እና ግንባታ የውል ዓይነት (Design & Construction Turn Key Basis) ለማሰራት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ዳሸን ባንክ መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ የሀራጅ ቁጥር ዳባ/ድዳዲ/193/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ አስያዥ ንብረት ባሉበት
Ethiopian Sugar Industry Group Invites Bids from Interested Eligible & Qualified International Bidders for the Supply and Delivery of Minimum 410HP, High Traction Rubber Tracked Tractor
INVITATION TO BID OPEN INTERNATIONAL COMPETITIVE BIDDING Tender No. FP/OT/13/SIG/2024 Ethiopian Sugar Industry Group invites bids from interested eligible &
በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት የተለያዩ ተሽከርካሪዎች ኦርጅናል መለዋወጫ/Genuine Spare Parts/ በራሳቸው አቅርበው መጠገን የሚችሉ ጋራዦችን አወዳድሮ ለአንድ ዓመት በሚቆይ ጊዜ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስጠገን ይፈልጋል
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አፋር 01/2017 በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የጽ/ቤቱን የተለያዩ ተሽከርካሪዎች ኦርጅናል መለዋወጫ/Genuine
የመከላከያ ስፔሻላይዝድ ሪፈራል ሆስፒታል ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ግሪን ኤርያ (አረንጓዴ ስፍራ) ሙሉ የማስዋብ ስራውን በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አመወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር፡– መከ/ስፔ/ሪፈ/ሆ/ል/ብ/ግ/ጨ/02/2016 የመከላከያ ስፔሻላይዝድ ሪፈራል ሆስፒታል ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ግሪን ኤርያ (አረንጓዴ
የአዳማ ሆሰፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት መድኃኒቶች እና የህከምና እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአዳማ ሆሰፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት መድኃኒቶች እና የህከምና እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም ከዚህ
ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች ፤ ተሽከርካሪዎችን እና ሞተርሳይክሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 16/2016 ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች፤ ተሽከርካሪዎችን እና ሞተርሳይክሎችን በግልጽ
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም ከዚህ በታች
የጋሞ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለዞኑ ትምህርት መምሪያ በህብረተሰብ ተሳትፎ በተሰበሰበ ገንዘብ የተማሪ መማሪያ መጽሐፍ በጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጋሞ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለዞኑ ትምህርት መምሪያ በህብረተሰብ ተሳትፎ በተሰበሰበ ገንዘብ የተማሪ መማሪያ መጽሐፍ በጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል፡፡
በልደታ ክ/ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ የስፖርት ትጥቅ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር SM 006/2016 በልደታ ክ/ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን በግልፅ ጨረታ ቁጥር SM006/2016