Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Dec 21, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  በድጋሚ የወጣ የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ ባጃጅ ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

Addis Zemen(Dec 21, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የንግድ ቤት ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ብግጨ/ኢኮ/R01/2018 የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን አዲስ አበባ

የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን አዲስ አበባ ስታዲዬም አካባቢ ከግዮን ሆቴል ጎን ካለው የሚድሮክ ናኒ ሕንጻ አጠገብ የሚገኘውን ሕንጻ ለቢሮ አገልግሎት ለመጠቀም የሕንጻ እድሳት አድርጎ የጨረሰ ሲሆን፤ በሕንጻ ስር የሚገኝ አንድ ክፍል ለንግድ ሥራ ወይም ለቢሮ አገልግሎት ለማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 21, 2025)   1ኛ የጨረታ ማስታወቂያ የአፈፃፀም ከሳሽ ስንቄ ባንክ መልካ ሶዳ ቅርንጫፍ የአፈፃፀም ተከሳሽ 1ኛ ሰለሞን አዶላ እና ታምራት ማህበር 2ኛ መልካ ሶዳ ወረዳ አስተዳደር መካከል ያለውን

የትራክተር ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Dec 21, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያግልፅ የጨረታ ቁጥር ቤ/ል/ኮ/ግ/ጨ/007/2018 በቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የክሬን፣ ፎርክሊፍት፣ ሎቤድና ተያያዥ የተሽከርካሪ እና የተሽከርካሪ ማሽነሪ ኪራይ

በቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የክሬን፣ ፎርክሊፍት፣ ሎቤድና ተያያዥ የተሽከርካሪ እና የተሽከርካሪ ማሽነሪ ኪራይ አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የገቢዎች ሚኒስቴር: ቮልት በ45 አምፒር የሆነ የተሽከርካሪ ባትሪ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Oct 30, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት

Ministry of Labor and Skills፡ ፌስ እና ፊንገር ፕሪንት አቴንዳስ ማሽን ግዥ (ለአርዳይታ የግብርና ቴ/ሙ/ት/ስ/ኮሌጅ)

Government(Oct 30, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b6c5b4bd-3ed2-4a3a-bf74-13cae8fb80c0/open Lot Information Procurement

Bahir Dar University: Procrument of CMHS የጥገና እቃዎች2

Government(Oct 30, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/2325bc06-7726-418f-9739-a9c26ff9273b/open Lot Information Procurement

Petroleum and Energy Authority: ለውሃ መስመር ዝርጋታ የሚያገለግሉ እቃዎች ግዥ

Government(Oct 30, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/e9b1a1b4-43fc-41dd-8831-60013b242b6b/open Lot Information Procurement

Ministry of Revenue: Mor East Purchase of ደረጃውን የጠበቀ የመኪና ሶፍት (Tissue Boxes)

Government(Oct 30, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ab32596f-1735-402e-aa5c-d7f2cd5096c3/open Lot Information Procurement

Ethio Telecom Invites All Interested and Eligible Bidders by this National Competitive Bid (NCB) for the Procurement of 94 Units of Electrical Scooter

Ethiopian Herald(Oct 30, 2025) Floating Date: As of November 4, 2025RFQ No. 4278624Requirements Ethio telecom invites all interested and eligible

የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ በቱላ ክ/ከተማ በሚገኝ ቦታ ላይ ለከተማው አገልግሎት የሚሰጥ ዘመናዊ እና ደረጃውን የጠበቀ ላንድፊል ለማስገንባት Design and Construction Supervision of a State of the Art Sanitary Landfill for Hawassa City Administration የዲዛይን እና የማማከር አገልግሎት ሥራ/Consultancy Service/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

በጋም ሕ/ብ/ክ/መንግስት ከተማና መሠረተ ልማት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በጋምቤላ ከተማ የኅዳር 29 መሰብሰቢያ ኣዳራሽ ህንጻ ዕድሳት ለማከናወን በግንባታ ሥራ ተቋራጭ የብቃት ማረጋገጫ ደረጃ BC-3/GC-3 እና ከዚያ በላይ ያሉትን የሥራ ተቋራጮች በማወዳደር ማሰራት ይፈልጋል

ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ነክ፣ ኮስሞቲክስ ነክ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል