Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 08, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 2 ትምህርት ጽ/ቤት የህዝባዊ ሰራዊት ቅድመ አንደኛ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ

በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 2 ትምህርት ጽ/ቤት የህዝባዊ ሰራዊት ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Government(Feb 09, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም!  https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/9d90a4ee-b68a-45df-9018-e82f5425b2a9/open  Invitation to Bid Procurement of the Biogas Material Procurement Reference No: OWEB-NCB-G-0003-2018-BID-Open-Re-bidProcurement Category: Goods Market

Oromia Water and Energy Bureau: Procurement of the Biogas Material

Addis Zemen(Feb 08, 2026) በድጋሚ የወጣ ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 03/2018 ሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ባህል ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ ሎት አንድ ኤሌክትሮኒክስ እና ሎት ሁለት፡– ርችት አገልግሎት ግዥ በዘርፉ

ሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ባህል ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ ኤሌክትሮኒክስ እና ርችት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር-26/2018በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች ስለሚወገዱበት ሥርዓት

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Alert Comprehensive Specialized Hospital: Procurement of Car Maintenance

Government(Dec 26, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/4cee1bd3-0025-4b78-abcd-23aac0576130/open Lot Information

Geological Institute of Ethiopia፡ Procurement of Stationery

Government(Dec 26, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት

University of Gondar፡ Procurement Of Sanitary Item (Student Dean)

Government(Dec 26, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/7bb9e9f6-5394-442a-8346-7d5c358dcad5/open Lot Information

Beeksisa Caalbaasii Meeshaalee Qulqullinnaa, Isteeshinerii, Meeshaalee Biiroo Fi Uffata Seeraa Bitachuu

Addis Zemen(Dec 26, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Beeksiisa Beeksiisaa Caalbaasii  Marasaa 1faa

የኢትዮጵያ ውሃ ሥራዎች ዲዛይንና ቁጥጥር ሥራዎች ቁጠባና ብሄር የኅብረት ሥራ ማኅበር የማኅበሩን ያለፉትን የአስር ዓመት ሂሳብ ኦዲት ለማስደረግ ተገቢውን መስፈርት የሚያሟሉ እና ሰርቲፋይዳ የሆኑ የኦዲት ድርጅቶችን አወዳድሮ የአገልግሎት ስምምነት በመፈፀም ማሰራት ይፈልጋል

የአክሲዮን የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Dec 26, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ

Waajjirri Dhimmoota Dhimmoota Gurman’insa Ummatan Annan Zuwaay Dugdaa Baajata Bara 2018 Qabateen Pirojecktiii Ijaarsa Istaadiyeemii Magaalaa Ogolchoo Beeksisa Marsaa Iffaa Baasuun Hojjachisuu Waan Barbaaduuf Dhaabbata Hojii Ijaarsa Waliigalaa Sadarkaa Afurifi Isa Ol (GC-4 and Above) Fi Dhaabbata Hojii Ijaarsa Gamoo Sadarkaa Afuri Fi Isa Ol (BC-4 and Above) Waldorgomsiisee Hojjisiisuu Barbaadaa,

በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ስር የሚገኘው የወረዳ 11 ጤና ጣቢያ የደንብ ልብስ፣ አላቂ እቃ፣ የአገልግሎት ግዥ (የመኪና ጭነት)፣ የጥገና እቃዎች እና ስራ፣ የህትመት ስራ፣ ቋሚ እቃዎች፣ ሻይ ቡና፣ የተለያዩ የህክምና እቃዎች እና መድሀኒቶች፣ የጽዳት እቃ እና የደንብ ልብስ ስፌት መግዛት ይፈልጋል

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ማረሚያ ፖሊስ ኮሚሽን የጊዶሌ ማረሚያ ተቋም በ2018 በጀት ዓመት ለተቋሙ አገልግሎት የሚሠጡ የጽህፈት መሣሪያ እና ሌሎች አላቂ የቢሮ ዕቃዎችን፣ ህንፃ መሣሪያዎችን፣ የቢሮ ወንበርና ጠረጴዛዎችን እና የመኪና ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል