Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Mar 08, 2026) Invitation to National Competitive Bid For the procurement of different goods and services Nib International Bank would like to invite interested and eligible bidders for the
Nib International Bank Would Like to Invite Interested and Eligible Bidders for the Procurement of Different Goods & Services
Reporter (Mar 08, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/023/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ. የተበዳሪ ስም የንብረት
ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 08, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር ሲባ/ህአዲ/ሐራጅ/021/2018 ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪ ቅርንጫፍ ለጨረታ የቀረበው ንብረት መግለጫ የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር ጨረታው የሚከናወንበት ጨረታው
ሲንቄ ባንክ አ.ማ. ለማንፋክቸሪንግ አገልግሎት የሚያገለግል መጋዘን መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 08, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱት ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሰነድ ቁጥር 129 መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን
በጅማ ዞን በዴዶ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ማሽነሪዎችን መከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በጅማ ዞን በዴዶ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በ2019 ዓመት ዶዘር (D8R) CAT፤ ግሬደር CAT፤ ኤክስካቫተር
ኢትዮጵያን ሴንተር ፎር ዴቨሎፕመንት /ECD/ ባለ 12 ቀዳዳ/ ክፍል የሴት ተማሪዎች (የአካል ጉዳተኛ ተማሪዎችን ያካተተ) መጸዳጃ ቤት ሙሉ የግንባታ ሥራ የኮንስትራክሽን ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 18, 2026) ግልጽ የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮጵያን ሴንተር ፎር ዴቨሎፕመንት / ECD/ እና ፔስታሎዚ የህፃናት መርጃ ድርጅት
በጅማ ዞን በዴዶ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በጅማ ዞን በዴዶ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት የጽሕፈት መሣሪያዎች እና መጠበቂያ
ክሳድኤል ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማኅበር ያገለገለ የከባድ ተሽከርካሪ ጎማ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ክሳድኤል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል ማኅበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ያገለገሉ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ
በጉለሌ ክ/ከተማ የሠላም ጤና ጣቢያ የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ 001/2019 በጉለሌ ክ/ከተማ የሠላም ጤና ጣቢያ ለ2019 በጀት ዓመት የ1ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ
ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. የጨረታ ማስተካከያ አውጥቷል
Addis Zemen (Aug 18, 2026) ማስታወቂያ ሪዬስ ኢንጂነሪንግ ኢማ የተለያዩ የፎርድ ተሽከርካሪዎች መለዋወጫዎች ዕቃዎች ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ነሐሴ 7
በኢሉባቦር ዞን የነዲ ኖኖ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ ቋሚና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የመኪና ጎማ፣ የሞተር ጎማዎች እና የሰራተኛ ደንብ ልብሶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 18, 2026) ጨረታ ማስታወቂያ በኢሉባቦር ዞን የነዲ ኖኖ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙት ሴክተር መስሪያ ቤቶች በ2019
በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለማዘጋጃ ቤት አገልግሎት የሚውል የሎደር እና የግሬደር ጎማ እንዲሁም ካሜራ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ ቤት ለማዘጋጃ ቤት