Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Mar 09, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጉራጌ ሕዝብ ራስ አገዝ ልማት ድርጅት (ጉሕራልድ) በወልቂጤ ከተማ ግቢ ውስጥ የሚገኙ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ሞተር ሳይክሎችን የመለዋወጫ ዕቃዎችን፣ የጋረዥ ዕቃዎችን፣
የጉራጌ ሕዝብ ራስ አገዝ ልማት ድርጅት (ጉሕራልድ) በወልቂጤ ከተማ ግቢ ውስጥ የሚገኙ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን፣ ሞተር ሳይክሎችን፣ የመለዋወጫ ዕቃዎችን፣ የጋረዥ ዕቃዎችን፣ ቸርኬዎችን፣ ባሌስትራዎችን እና ልዩ ልዩ ብረታ ብረቶችን በኪሎ ግራም (በሚዛን) ለመሸጥ ይፈልጋል
Government (Mar 10, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/9ee31216-7100-43fb-80a2-5a594c590bbe/open Invitation to Bid Procurement of Food and Beverages Procurement Reference No: DBU-NCB-G-0075-2018-BID-OpenProcurement
Debre Birhan University፡ Procurement of Food and Beverages
Addis Zemen (Mar 09, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ የጨረታማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2018 የጉራጌ ዞን ገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳው አገልግሎት ሲሰጡ ቆይተው ብልሽት የገጠመውን ተሽከርካሪ በግልፅ
የጉራጌ ዞን ገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳው አገልግሎት ሲሰጡ ቆይተው ብልሽት የገጠመውን ተሽከርካሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 09, 2026) የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 43/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Adama Science and Technology University: Procurement of Laboratory Glassware and Accessories
Government (Mar 09, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/51667a98-3b44-4b38-839d-bc388731e81d/open Lot Information
Ethiopian Forestry Development: Procurement of Notebook/ Agenda
Government (Mar 09, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/aa45f8c7-c158-4da3-8608-a3766962bd0b/open Lot Information
Ethiopian Forestry Development: Procurement of Conference Table 1.8*6 Meter (ቀለሙ በነጭ ሆኖ መሀሉ የአበባ ማስቀመጫ (መትከያ ያለው)
Government (Mar 09, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/890bfda2-deb1-4377-8310-708350fe0b63/open Lot Information
Ethiopian Forestry Development: Procurement of Flower (ለኮንፍረንስ ቴብል ማስጌጫ ፕላስቲክ ወይም ተፈጥሮ ያልሆነ አበባ 0.5ሜ-በ8ሜ ትር የሚሆን)
Government (Mar 09, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/973d8f43-88de-410b-84b7-243e341a99bd/open Lot Information
አዲስ ባንክ አ.ማ. ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ባሉብት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 08, 2026) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር : አኢባ /ግፋአ/003/2018 አዲስ ባንክ አማ ዝርዝራቸው ከዚህ በታች
ሕብረት ባንክ አ.ማ. አዉቶሞቢል ጃፓን – ቶዮታ በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 08, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ በቅርንጫፉ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዘዉንና ከዚህ በታች የተመለከተውን ተሽከርካሪ በአዋጅ
የበላይአብ ሞተርስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ጀነሬተር ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Reporter (Mar 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የበላይአብ ሞተርስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለሥራ አገልግሎት የሚውል ከጨረታ ሠነዱ ጋር በተያያዘው ዝርዝር (Specification) መሠረት የኤሌክትሪክ
ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ሁለት ሲቢሲ ማሽኖች (CBC Machine) እና አንድ ኢንፋንት ራድያንት ዋርመር (Infant Radiant Warmer) በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢ ድርጅቶች/ ነጋዴዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Reporter (Mar 08, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሕክምና ዕቃዎች ግዥ ጨረታ ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከኤስ ኦ ኤስ
ኦሮሚያ ባንክ የጋራ መኖሪያ ቤት እና ተሽከርካሪ ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 08, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና