Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Mar 01, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አብዮት ታደሰ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ህጻን ቃሉ በላይነህ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.183566 በቀን 16/02/2016 ዓ.ም

171.19 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት (2018 2020) ዓ.ም ለሦስት ተከታታይ ዓመታት በዓለም አቀፍ የፋይናንስ ሪፖርት አዘገጃጀትና አቀራረብ አይ ኤፍ አር ኤስ እና የሕጋዊነት (Compliance Audit) የሚያደርግ በኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና በኦዲት ቦርድ ዕውቅና ያላቸውን የኦዲት ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ሂሳቡን ለማስመርመር ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 01, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግዢ መለያ ቁጥር፡-ሲ/መ/ባ/110/2018 የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያዩ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀከቶች ላይ ጠጠር የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖች እስከነ ሎደሩ አቅራቢዎችን ከዚህ

የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያዩ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀከቶች ላይ ጠጠር የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖች እስከነ ሎደሩ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ ከመንግስት በተመደበ ገንዘብ የአይናማ ተማሪዎችን መማሪያ እና ማስተማሪያ መጽሐፍ ለአይነስውራን ተማሪዎች መማሪያና ማስተማሪያ እንዲሆን የማስማማት (Adaptaion)፣ ወደ ብሬል የመቀየር፣ የማሳተም እና አጓጉዞ በክልሉ በሚገኙ አምስት የከዘና ማዕከላት የማስረክብ ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ትንሳኤ የአካል ጉዳተኞች ማህበር የማህበሩን 2016 ዓ.ም የሒሳብ ክንውን በውጭ ኦዲተሮች ማስመርመር ይፈልጋል

የኦዲት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማህበራችን ትንሳኤ የአካል ጉዳተኞች ማህበር የማህበሩን 2016 ዓ.ም የሒሳብ ክንውን በውጭ ኦዲተሮች ማስመርመር ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ተወዳዳሪዎች ይህ

Grand Renaissance Dam Coordination Project Office Invites Eligible Bidders for the Procurement of Tyre

Invitation for Bid Procurement of Tyre 265/65R17 Lot Information Procurement Reference Number: GRDCPO-NCB-G-0137-2016-PUR Object of Procurement: Procurement of Tyre 265/65R17

Hospitaalli Waliigalaa Tulluu Boolloo Bara Baajata 2017 Tti Uffannaa Seeraa, Meeshaalee Barreeffamaa, Meeshaalee Qulqullinaa Fi Dhumata Adda Addaa, Maxxansaalee, Meeshaalee Haromsa Konkolaataa, Meeshaalee Haaromsaaf Oolan, Meeshaalee Elektirooniksi, Meeshaalee Dhaabbii Biiroo, Qorichoota Fi Ree’ijantii Laaboraatorii Adda Addaa Caalbaasii Ifaatiin Dorgomsiisee Bituu Waan Barbaadaa

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት አቶ አለሙ በቀለ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ደብረቱ በቀለ (3 ሰዎች) መካከል ስላለው የፍርድ

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ አለምነሽ ዘላለም እና በፍ/ባለዕዳ መቶ አለቃ ታደሰ ቂጤሳ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሰሜናዊ ሲዳማ ዞን የወንዶ ገነት ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም የጽህፈት መሣሪያ፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የፈርኒቸር ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሰሜናዊ ሲዳማ ዞን የወንዶ ገነት ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት

Ethiopian Red Cross Society Would Like to Extend the Opening and Closing Date of a Bid

Extension to Bid Ref No- ERCS/SV/004/24 Ethiopian Red Cross Society would like to notify the extension of Bid Ref No-

University of Gondar Invites Eligible Bidders for the Procurement of Stationery

Invitation for Bid Stationery ሲነር ላይን 50 ሉክ ደብተር Lot Information Procurement Reference Number: UoG-NCB-G-0070-2016-PUR Object of Procurement: Stationery ሲነር

የግራዋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አላቂ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ የግንባታ መሳሪያዎች፣ ፈርኒቸር፣ የቴክኒክና ሙያ ስልጠና መሳሪያዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የመኪና እና የሞተር ሳይክሎች እቃዎች እና ጎማዎች፣ የበሰለ ምግብ ለህግ ታራሚዎች እና ተኝቶ ለሚታከሙ ታማሚዎች፣ የተለያዩ የአትክልት ዘሮች፣ የደንብ ልብሶች፣ እንዲሁም የተለያዩ አገልግሎቶች በወረዳው ለሚገኙ ሴክተር መስሪያቤቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል