Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 10, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር MC MSF/LP/01/2026 የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ለሸንኮራ እርሻ የሚያገለግለውን ማሳ ምንጣሮ ለማሰራት ከዚህ በታች የተገለፀውን የዶዘር ኪራይ አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ

የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ለሸንኮራ እርሻ የሚያገለግለውን ማሳ ምንጣሮ ለማሰራት የዶዘር ኪራይ አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 10, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ወሎ ዞን የመሃል ሳይንት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ለወረዳው አገልግሎት የሚውል በመደበኛ በጀት ግዥ ሎት አንድ የግንባታ ማቴሪያል

በደ/ወሎ ዞን የመሃል ሳይንት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግንባታ ማቴሪያል፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የምክር ቤት አዳራሽ የግንባታ ጥገና በግልጽ ጨረታ እና ያገለገሉ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የግንባታ እቃዎች፣ ፈርኒቸር፣ ልዩ ልዩ ቆራሊዎች፣ የናፍጣ ታንከር በሎት በማደራጀት በሐራጅ መሸጥ እና መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 11, 2026) የ2ኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ የአፈጻጸም ከሳሽ ራቢያ ጃፈር እና የአፈጻጸም ተከሳሽ ሐጂ መንሱር መሐመድ እና የአፈጻጸም ተከሳሽ ነኢማ ሙክታር መካከል ያለውን አፈጻጸም ጉዳይ በአዲስ አበባ ከተማ

በነቀምቴ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት የፍትሓብሔር ጉዳይ ችሎት የመኖሪያ እና የንግድ ቤት ሽያጭ የ2ኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ እና የኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

South West Ethiopia People Regional State (SWEPRS) Irrigation Schemes Development & Administration Agency, (ISDAA) Now Invites Eligible Bidders for the Procurement of Civil Works Contract for Construction of Shimero, Gashi Small Scale Irrigation Projects (Re-Bid) and Maga SSI Rehabilitation Work Project

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ 

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏  በአፈ/ከሳሽ .. አበባው ከብረት 2. እናትነሽ ዘለቀ እናበአፈ/ተከሳሽ 1. ደሚቱ አሰፋ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ

Ethiopian Airlines Group Intends to Invite Potential Contractors for the Design Review and Construction of the Livelihood Restoration and Resettlement Project in Five Lots at Bishoftu City on a Turn-Key Basis

Invitation for Tender Bid Announcement No. SSNT-T484 Ethiopian Airlines Group intends to invite potential contractors for Design Review and Construction

የረር ጎሮ የመጀ/ደ/ት/ቤት ከሰፈራ ንግድ ባንክ ፊት ስፌት ደንብ ልብስ፤ አላቂ የቢሮ እቃዎች፤ አላቂ የትምህርት እቃዎች፤ አላቂ የፅዳት እቃዎች፤ የልዩ ልዩ መሣሪያዎች፤ የህንፃ ቁሳቁስና ለተገጣጣሚ ዕቃዎች፤ ቋሚ እቃዎች እና ኤሌክትሮኒስ እና የህንፃ ቁሳቁስና  ለተገጣጣሚ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት (ኢኢግልድ) በአዲስ አበባ ከተማ ሜክሲኮ በተለምዶ ገነት ሆቴል ተብሎ በሚጠራው አካባቢ እዲስ ባስገነባው ቅይጥ ዘመናዊ ህንጻ 48-G+18 ላይ ለባንኮች፣ ለቢሮዎች፣ ለኮሌጆች፣ ለኢንሹራንስ፣ ለፓርኪንግ፣ ለካፌና ሬስቶራንት አና ለተለያዩ ሱቆች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል።

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት (ኢኢግልድ) በአዲስ አበባ ከተማ ሜክሲኮ በተለምዶ ገነት ሆቴል ተብሎ በሚጠራው አካባቢ እዲስ ባስገነባው

Finchaa Sugar Factory Now Invites Sealed Bids from Prospective Bidders for the Supply (CFR Djibouti) of Spareparts

Invitation for International Competitive Bid IFB. No. OT-13-2024 1. Finchaa Sugar Factory has allocated a budget towards the cost of

በጉለሌ ከ/ከተማ ወረዳ 7 ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ግዥ የተለያዩ እቃዎችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል

የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር/001/2017 በጉለሌ ከ/ከተማ ወረዳ 7 ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ግዥ አላቂ የጽሕፈት እቃዎች፣

Finchaa Sugar Factory Now Invites Sealed Bids from Prospective Bidders for the Supply (CFR Djibouti) of Vehicles and Machineries

Invitation for International Competitive L-17 Under Ground Irrigation Materials (El-2261) Bid IFB. No. OT-12-2024 1. Finchaa Sugar Factory has allocated

በጉለሌ ክ/ከተማ የሰላም ጤና ጣቢያ ለ207 በጀት ዓመት የሚያገለግሉ የጽ/መሣሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች እና የተለያዩ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የልዩ ልዩ ዕቃዎች፣ መድኃኒቶች፣ ሪኤጀንቶች፣ ሜዲካል ሰፕላይስ ፣ የልብስ ስፌት፣ ቋሚ ዕቃ፣ ህትመቶች እና የተለያዩ የቢሮ ማስፋፊያዎች፣ የጭነት አገልግሎት እና ጥገና በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል፡፡