Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Feb 15, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ እና በድጋሚ የወጣ የሀራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር ያሳገደውን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል

Reporter(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0005/26 ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 90/97 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡

ዳሸን ባንክ አ.ማ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Addis Zemen(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ገንዘብ ቢሮ ለቢሮ ሥራ አስፈላጊ የሆነ የኤሌክትሮኒክስ (የአዳራሽ sound system) ዕቃዎችን እና ፅዳት ዕቃዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ ሕጋዊ

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ገንዘብ ቢሮ የኤሌክትሮኒክስ (የአዳራሽ Sound System) ዕቃዎችን እና ፅዳት ዕቃዎች ግዥ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Reporter(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የንብረት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የኤስጂቢ ደብሊው አጠቃላይ ንግድ አክሲዮን ማህበር የጻረክተሮች ቦርድ በማህበሩ ጠቅላላ ጉባኤ በተሰጠው ስልጣን መሠረት 1. በአዲስ አበባ ከተማ በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ

ኤስ.ጂ.ቢ.ደብሊው አጠቃላይ ንግድ አክሲዮን ማህበር የተለያዩ ንብረቶችን መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Waajjirri Maallaqaa Aanna G/Eeldallo Manneen Hojii Mootummeen Hojii Mootummaa Anicha Keessatti Argaamanif meeshaalee Adda Addaa Caalbaasii Ifaatin Wal-dorgomsisee Bituu Barbada

Caalbaasii Bittaa Meeshaalee Waajjirri Maallaqaa Aanna G/Eeldallo Manneen Hojii Mootummeen hojii mootummaa Anicha Keessatti argaamanif  Bittaa Uffata Seera fi Gati

በሸገር ከተማ አስተዳደር የገፈርሳ ጉጄ ክ/ከተማ ገ/ኤግዱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ መሣሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/2017 በሸገር ከተማ አስተዳደር የገፈርሳ ጉጄ ክ/ከተማ ገ/ኤግዱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ

አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የጁስ እና ፈጣን ምግቦች አገልግሎት መስጫ ቤት ኪራይ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid ሎት-5. የጁስ እና ፈጣን ምግቦች አገልግሎት መስጫ ቤት ኪራይ (የቦታዉ ስፋት 171.01 ካሬ) Procurement Reference No: AASTU-NCB-NC-0023-2017-BIDProcurement

በኢፌዴሪ ሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ የተለያዩ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ አላቂ የትምህርት መርጃ፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የቢሮ ዕቃዎች እና የሽልማት ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር-ወታ/ተሽ/አሽ/ማሰ/ት/ቤትግጨ001/2017 የግዥ መለያ በኢፌዴሪ ሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ የወታ⁄ተሽ/አሽ ማሰ/ት/ቤት ባለው በጀት የተለያዩ አላቂ የቢሮ

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ለሰራተኞች የላብራቶሪ ምርመራ አገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ድርጅታችን ለሁለት ዓመት የሚቆይ ለሰራተኞች የላብራቶሪ ምርመራ አገልግሎት ግዥ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም ወቅታዊ የንግድ ፈቃድ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

የአሳላ መምህራን ት/ኮሌጅ በ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት ለኮሌጁ አገልግሎት የሚውሉ ኤሌክትሮኒክስ፣ የመኪና ጎማዎችን እና የጽህፈት መሣሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአሳላ መምህራን ት/ኮሌጅ በ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት ለኮሌጁ አገልግሎት  የሚውሉ ኤሌክትሮኒክስ፣ የመኪና ጎማዎችን እና የጽህፈት መሣሪያዎችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

በጉምሩክ ኮሚሽን የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት አዲስ ላስገነባው የቢሮና የመኖሪያ ቤት፣ ህንፃ፣ የተለያዩ ቋሚ የቢሮና የቤት መገልገያ ዕቃዎችን እና የቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ ማሽነሪዎችን እንዲሁም የፓርቲሺን ሥራዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊ ከሆነው ድርጅት ለመግዛት ይፈልጋል

የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር CC Awash Branch 03/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት አዲስ ላስገነባው የቢሮና የመኖሪያ ቤት

አዲስ የልማት ራዕይ ቶዮታ ላንድ ክሩዘር 12HT በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

ለአራተኛ ጊዜ የወጣ ያገለገለ ተሽከርካሪ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አዲስ ዴቨሎፕመንት ቪዥን ግብረሰናይ ድርጅት ሲሆን ከታች የተዘረዘረውን ያገለገለ ተሽከርካሪ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Bulchiinsa Magaalaa Bishooftuutti Waajjiira Maallaqaa Kutaa Magaalaa Dhibaayyuu Meeshaalee Elektirooniksii, Meeshaalee Biiroo Keessaa (Furniture), Meeshaalee Dhumeeyyii Biiroo Keessaa (Isteeshinarii), Meeshaalee Qulqullinaa,Gommaawwan Adda Addaa Fi & Uffata Seeraa Hojjettootaa Caalbaasii Ifaatiin Waldorgomsiisee Bituu Barbaada