Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (May 25, 2026) በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ዕቃዎችሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት እንቁላል ፋብሪካ አካባቢ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ቅጥር ግቢ እና መጋዝን ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች (የተለያዩ

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ያገለገሉ የመኪና መለዋወጫዎች እና ሌሎችም ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 26, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ብማ/0022/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መስረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል። ተ.ቁ

ዳሸን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 25, 2026) ዕቃዎችን ለመሸጥ በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት በጋምቤላ ከተማ በሚገኘው የጋምቤላ ቅ/ጽ/ቤት እና የስደተኛ ማዕከል ቅጥር ግቢ እና መጋዝን የሚገኙትን ከዚህ በታች

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት የጋምቤላ ቅ/ጽ/ቤት ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 25, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0023/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ

ዳሸን ባንክ ሶላር ፋብሪካ እና መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የደ/ብርሃን መምህራን ትምህርት ኮሌጅ የፅህፈት መሳሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የመኪና ቅባቶች፣ ጎማና ባትሪ፣ የፅዳት እቃዎች፣ የአርት እቃዎች፣ የጥገና እቃዎች ህንፃ መሳረያ እና የቧንቧ እቃዎች መግዛት ይፈልጋል

አዲስ ህይወት የአይነስውራን ማዕከል እ.ኤ.አ ከጃንዋሪ 1 እስከ ዲሴምበር 31 2025 እ.ኤ.አ ያለውን ሂሳብ በውጪ ኦዲተሮች ማስመርመር ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 14, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የኦዲት ሥራ ማስታወቂያ አዲስ ህይወት

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በደቡብ ወሎ ዞን በኩታበር ወረዳ የኩታበር ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጅ በ2018 ዓ/ም ለማሰልጠኛ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የህንጻ መሳሪያ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በአንድ ልብ ለትውልድ የህፃናት የሴቶች እና የአረጋዊያን መርጃ ድርጅት የ2017 ዓ.ም የሥራ ዘመን ለኦዲት ሥራ ብቃት ያላቸውን ተቋማትን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 14, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን በአንድ ልብ

The Deutsche Gesellschaft Für Internationale Zusammenarbeit ‘’GIZ Office Addis Ababa’’: Amendment to the Tender for Service Contract for Knowledge and Impact Documentation for the Land Governance III Project Under COSOFT

የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Dec 14, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ የበጎ

የደቡብ ወሎ ዞን ግብርና መምሪያ በደቡብ ወሎ ዞን በእሪኩም፡ ታቦር እና የወል ዩኒየኖች ለ2018/2019 የምርት ዘመን አገልግሎት የሚውል የአፈር ማዳበሪያ በዩኒየኖች ስር ባሉ 210 መሠረታዊ ማኅበራት መጋዘን ድረስ ለማጓጓዝ ብቃት ያላቸውን የትራንስፖርት ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 14, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 18/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ

The Danish Refugee Council in Ethiopia Intends Supplier to Service Contract for the Statuary Audit for the Fiscal Year for 2025

Reporter(Dec 14, 2025)   BID INVITATION TO SERVICE CONTRACT FOR STATUARY AUDIT FOR THE FISCAL YEAR FOR 2025. DRC-ETH-ADD-008-2025 NATIONAL