Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Sep 27, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጀ ቁጥር 97/1990፣ አዋጅ ቁጥር 4711/11 እና በተሻሻለው
ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Sep 27, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ
ኦሮሚያ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Sep 27, 2026) የንግድ ቤት ኪራይና የተለያዩ ለግንባታ የሚሆኑ ዕቃዎች በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ 1. በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የቤቶችና ሕንጻዎች አስተዳደር ልማት ድርጅት የቤተክርስቲያኗ ንብረት የሆነውን ለንግድ የሚሆን
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የቤቶችና ሕንጻዎች አስተዳደር ልማት ድርጅት: የንግድ ቤት ኪራይና የተለያዩ ለግንባታ የሚሆኑ ዕቃዎች በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Sep 27, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 04/2019 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ ያገለገሉ የሞተርሳይክሎች እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ያገለገሉ ዕቃዎች በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ንስር ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስትቲዩሽን አ.ማ. መኖሪያ ቤት እና መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Apr 19, 2026) NISIR MICROFINANCE ማይክሮፋይናንስ የሐራጅ ማስታወቂያ፤ ቁጥር፡ 002/2018 ንስር ማይክሮፋይናንስ ኢንስትቲዩሽን አ.ማ ቀጥለው የተዘረዘሩትን ለብድር አመላለስ በዋስትና
አዲስ ባንክ አ.ማ. ተሽከርካሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Apr 19, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ አዲስ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን ተሸከርካሪ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011
UNICEF Ethiopia Invites Eligible Bidders for the Sales for USED GENERATORS, ICT EQUIPMENT & OFFICE FURNITURE
Fortune (Apr 19, 2026) SALES FOR USED GENERATORS, ICT EQUIPMENT & OFFICE FURNITURE UNICEF Ethiopia has the following USED items
በኬሚካል አንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ Kaspersky Antivirus Renewal የአገልግሎት ግዥ ለመፈጸም ያወጣውን የጨረታ ማስታወቂያ ላይ የቀን ማስተካከያ አድርጎበታል
Addis Zemen (Apr 19, 2026) የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ስለማራዘም በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ የKaspersky Antivirus Renewal የአገልግሎት
The Somali Regional Education Bureau Invites Bidders for Supervision Consultancy Services for the Electrical Installation of Six Boarding Schools (Ref- SRS/NCB/REB-/0027/2018).
Capital (Apr 19, 2026) SOMALI REGIONAL EDUCATION BUREAU Invitation for Local Competitive Bidder Somali Regional Education Bureau invites interested bidders
The Addis Ababa City Government Transport Bureau (AATB) is Seeking Proposals for a BRT Operation Specialist to Support the Implementation of the BRT B2 Line.
Ethiopian Herald (Apr 19, 2026), Addis Zemen (Apr 19, 2026) REQUEST FOR PROPOSALS (SELECTING OF AN INDIVIDUAL EXPERT) Country: Ethiopia
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት የዳቦ መጋገሪያ ማሽነሪዎችና መሳሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 19, 2026) የመጀመሪያ ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ ኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሞዳሊቲ አገልግሎት ግዴታቸውን ካልተወጡ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የሞጃና ወደራ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት ለወረዳው ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አገልግሎቶች እና እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 19, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የሞጃና ወደራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
የዘመን ኢንሹራንስ አ/ማ ኩባንያ የካሳ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎችና የተሽከርካሪ አካላት እና ሌሎችን ቅሪቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Apr 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር (004/2018) የዘመን ኢንሹራንስ አ/ማ ኩባንያ የካሳ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ተሸከርካሪዎችና የተሸከርካሪ አካላት እና