Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Aug 02, 2026), Fortune (Aug 02, 2026) Invitation to bid National Competitive Bidding (NCB) Procurement Reference Number AB-03-2026/27 Awash Bank invites sealed bids from eligible bidders for the supply
Awash Bank Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Different Materials
Reporter (Aug 02, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ
ኦሮሚያ ባንክ ለቅይጥ አገልግሎት እና ተሽከርካሪ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Aug 02, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ዘመን ባንክ አ.ማ ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች የተመለከተውን መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/1990(እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ
ዘመን ባንክ አ.ማ ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዘውን መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Aug 02, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ስሰጠው ብድር ዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመስከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ
አቢሲንያ ባንክ መጋዘን እና የመኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በደቡብ ኢትዮጵያ ወላይታ ዞን ዱጉና ፋንጎ ወረዳ ዳሞት ሽንካ የሴቶች ንጽህና መጠበቅያ፣ ዱጉና ፋንጎ ወረዳ ኮይሻ ሁምቦ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሴቶች ንጽህና መጠበቅያ፣ ባይራ ኮይሻ ወረዳ ዋርጎገነት አንደኛ ደረጃ ትምህረት ቤት የሴቶች ንጽህና መጠበቅያ፣ ሥራ፤ ደረጃ 7 እና በላይ ጠ/ሕ/ሥ/ ተቋራጮችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Yedebub Nigat(Feb 28, 2026) የአካባቢያዊ ግልፅ ጨረታ በኢትዮጲያ ቀይ መስቀል ማህበር ደቡብ ኢትዮጲያ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደቡብ ኢትዮጵያ ወላይታ ዞን ዱጉና
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ወላይታ ዞን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በዋርጎገነት አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የውሃ ቁፋሮ ለማሰራት ጨረታ አውጥቷል
Yedebub Nigat(Feb 28, 2026) የአካባቢያዊ ግልፅ ጨረታ በኢትዮጲያ ቀይ መስቀል ማህበር ደቡብ ኢትዮጲያ ክልል ወላይታ ዞን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደቡብ ኢትዮጵያ
የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ኤጀንሲ በ2017 በጀት ዓመት ለቢሮ ሥራ የሚያስፈልጉ አላቂና ቋሚ ዕቅዎችን በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 28, 2026) ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ መ/ቤታችን የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ኤጀንሲ በ2017 በጀት ዓመት ለቢሮ ሥራ የሚያሰፈልጉ አላቂና ቋሚ
በጋሞ ዞን አርባምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስና ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በወረዳ ዋና አስተዳዳር ጽ/ቤት ባለቤትነት በጋንታ ካንቻማ ኦቾሌ ቀበሌ የገጠር ኮድር የዉስጥ ለዉስጥ መንገድ ጥርጊያ ሥራ፣ ሰሌክት የመበተን ስራ፣ ሰሌክት የመደምደም ስራ እና ዉሃ የመርጬት ስራ ማሽን ክራይ ግርደር፣ ሎደር፣ ሩሎ ሻወር ትራክ ማሽኖች እንዲሁም ሰሌክት በሜትር ኩብ ስሌት የሚያቀርብ ጨምሮ የማሽን ክራይ በግልጽ ጨረታ በደቡብ ንጋት ጋዜጣ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል
Yedebub Nigat(Feb 28, 2026) የማሽን ክራይ ጨረታ ማስታወቂያ በጋሞ ዞን አርባምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስና ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በወረዳ ዋና
የኢትዮጵያ ፖስታ ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ግጨ/13/2018ዓ.ም የኢትዮጵያ ፖስታ ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት የግዥ አይነቶች
በልደታ ክ/ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ስፖርት ምክር ቤት ግዥ ቡድን የምግብ የውሃ የትራንስፖርት እና የመኝታ አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 28, 2026) በድጋሚ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር SM 05/2018፣ በልደታ ክ/ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት
የግል ድርጀት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደንብ ልብስ፣ የብራንዲንግ እና ሎጎ ሥራ፣ የዶክመንታሪ ፕሮዳክሽን እና ስርጭት ሥራ አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የግል ድርጀት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር ከዚህ በታች የቀረቡትን የደንብ ልብስ፣ የብራንዲንግ እና ሎጎ
Dambi Dollo University: Procurement of Medical Supplies, Laboratory Reagents and Chemicals
Government(Mar 03, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/ca2c4285-b18a-4195-b86f-e8d47b05ad85/open Invitation to Bid
Livestock Development Institute: Procurement of Building Construction
Government(Mar 03, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/f891d915-fecf-45f5-84f9-3baf6c249fd2/open Invitation to Bid