Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Feb 15, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ እና በድጋሚ የወጣ የሀራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር ያሳገደውን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል

Reporter(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0005/26 ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 90/97 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡

ዳሸን ባንክ አ.ማ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Addis Zemen(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ገንዘብ ቢሮ ለቢሮ ሥራ አስፈላጊ የሆነ የኤሌክትሮኒክስ (የአዳራሽ sound system) ዕቃዎችን እና ፅዳት ዕቃዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ ሕጋዊ

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ገንዘብ ቢሮ የኤሌክትሮኒክስ (የአዳራሽ Sound System) ዕቃዎችን እና ፅዳት ዕቃዎች ግዥ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Reporter(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የንብረት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የኤስጂቢ ደብሊው አጠቃላይ ንግድ አክሲዮን ማህበር የጻረክተሮች ቦርድ በማህበሩ ጠቅላላ ጉባኤ በተሰጠው ስልጣን መሠረት 1. በአዲስ አበባ ከተማ በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ

ኤስ.ጂ.ቢ.ደብሊው አጠቃላይ ንግድ አክሲዮን ማህበር የተለያዩ ንብረቶችን መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ላቭ ኢን አክሽን ፎር ፒፕል ዴቬሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን ለሶስት አመት ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 21, 2026) የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ የላቭ ኢን አክሽን ፎር ፒፕል ዴቬሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን (LAP-DO) በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሲቪል

የጋምቤላ ህዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ ከ UNICEF በተገኘ በጀት በ2018 የተቀናጀ ትምህርት የቅድመ አንደኛ ደረጃ 1 እና 2 የመምህሩ መምሪያ ህትመት አገልግሎት ግዥ እንዲሁም የልዩ ፍላጎት ቁሳቁስ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Dashen Breweries S.C Invites Bids for the Supply, Installation, and Commissioning of a Membrane Filtration System for its Gondar Plant.

2merkato.com(Feb 21, 2026) Invitation to BidTender Ref. No. DBSC/ICB/05C/2026 Dashen Breweries S.C invites interested & qualified international and Local bidders

አይናጌ ህጻናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በቅበት ከተማ ጥልቅ የውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ ስራ የሚሆኑ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 21, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የውሃ ግንባታ ስራ እቃ ግዢ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አድራሻው በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል (ceneral

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 21, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሙሉነሽ ሰብስቤ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ሰርካለም ከተማ መካከል ስላለው

የቤቱ ስፋት 800 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 21, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ እያሱ ሲሳይ እና በፍ/ባለዕዳ ዊ ዮንግ ኦክስጂንና አስትሊን ጋዝ ማምረቻ መካከል

ስፋቱ 179 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 21, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ሮዛ አብዱልቃድር እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ከድር አብዱልቃድር መካከል ስላለው

በአብክመ ቢሮ በማ/ጎ/ዞን/የታች/አ/ወ/ የትምህርት ጽ/ቤት የማሂን አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በአልማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት እና በፕሮፌሰር ቢኒያም ጫቅሉ ትብብር በጀት አንድ ብሎክ ባለ አራት ክፍል የሆነ የተማሪዎች የመማሪያ ክፍል አገልግሎት የሚውል ግንባታ በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ በእጅ ዋጋ ማስገንባት ይፈልጋል

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በወላይታ ዞን የኪንዶ ዲዳዬ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽህፈት ቤት ቦሳ ቦርቶ ጤና ኬላ እና ቦሳ ማንአራ ቀበሌ ጤና ኬላ ላይ የዉሃ መስመር ዝርጋታ ግንባታ ማሰራት ይፈልጋል