Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Sep 07, 2026) የድርድር ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሞዳሊቲ ለወ/ሪት ጽዮን ጌታቸው የዳቦ መጋገሪያ ማሽኖችና መሳሪያዎች በዱቤ ግዥና ኪራይ ያስተላለፈ ቢሆንም ደንበኛዋ በውሉ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት የዳቦ መጋገሪያ ማሽኖችና መሳሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በድርድር ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ/ለማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 07, 2026) Invitation to bid National Competitive Bidding (NCB) Procurement Reference Number AB-06-2026/27. 1. Awash Bank invites sealed bids from eligible bidders for the supply and delivery
Awash Bank Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Different Items.
Addis Zemen (Sep 08, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ወለጋ በነጆ ወረዳ የሚገኘው የነጆ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዘመን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የተለያዩ የኦክስጅን ማምረቻ
በኦሮሚያ ጤና ቢሮ የነጆ አጠቃላይ ሆስፒታል የኦክስጅን ማምረቻ ማሽን የመለዋወጫ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወደድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 08, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ወለጋ በነጆ ወረዳ የሚገኘው የነጆ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2019 ባጀት ዘመን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የተለያዩ ህትመቶችን በግልጽ
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ወለጋ በነጆ ወረዳ የሚገኘው የነጆ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዘመን የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Financial Intelligence Service፡ Procurement of Hotel Service
Government (Sep 24, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/82901da8-ebfc-4a64-b3fc-c7e335c704b4/open Lot Information
The Ethiopian Electric Utility Adama Region Invites Interested and Qualified Bidders to Purchase Adama Region Day Care Facility Center Renovation Work.
Addis Zemen (Sep 24, 2026) NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) Invitation for procurement of Adama Region Day Care Facility Center Renovation
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን (የእርሻ መሳሪያዎች አቅርቦት ዘርፍ) በ2018/19 በጀት ዓመት የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች መለዋወጫዎች እና የትራንስፖርት ኪራይ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 24, 2026) ጨረታ ማስታወቂያ ፣ የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ስኮ/ብገጫ/3//2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን (የእርሻ መሳሪያዎች አቅርቦት ዘርፍ)
የመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ /መኢኢግ/ ሃይብሪድ ተሽከርካሪ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 24, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ መኢኢግ/ግጨተሽ/05/2019 1. የግዥ ፈፃሚው ስም: መከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ
አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ መንገድ ሲንቀሳቀሱ በጊዘን ጉ/መቆ/ጣቢያ ተይዘው የሚገኙ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፤ ምግብ ነክ ልዩ ልዩ ቁሳቁሶች እና ጫማዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 24, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ መንገድ ሲንቀሳቀሱ በጊዘን ጉ/መቆ/ጣቢያ
The Ethiopian Electric Utility (EEU) is Inviting Sealed Bids for the Maintenance and Renovation of its Condominium and Rent Offices at Various Locations Within Addis Ababa.
Addis Zemen (Sep 24, 2026) Invitation for Bid No. EEU/F&FP/NCB-008/2019 The Ethiopian Electric Utility (EEU) intends to the procurement for
የደ/ም/ኢ/ህ/ክ /መንግስት ካፋ ዞን ቦንጋ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2019 ዓ/ም በጀት ዘመን ለስልጠና አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 24, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር 001/2019 የደ/ም/ኢ/ህ/ክ / መንግስት ካፋ ዞን ቦንጋ ፖሊ ቴክኒክ
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃንሜዳ G+10፤ ለፌደራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን እና ለፌደራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ግንባታ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ Supply and Fix Cable Ladder, Fire Fighting Pumps & Reserver Osmosis Water Treatment ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/SF/128/2026፤ DCE/SF/129/2026 እና DCE/SF/130/2026 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃንሜዳ G+10፤ ለፌደራል ማረሚያ
Dire Dawa University፡ Procurement of Sanitary Items
Government (Sep 24, 2026) Please click on this Link in order to bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/64ea3a2c-0ff7-44e6-bab2-058863bbf894/open Lot Information