Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Nov 07, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ወንደሰን ወርቅነህ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ትዕግስት አፈወርቅ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 167213

የቦታው ስፋት የጋራ መጠቀሚያን ጨምሮ 98.87 ካ.ሜ ባለ ሁለት መኝታ ቤት ሐራጅ ማስታወቂያ

Government(Nov 07, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/579672ba-08c2-472f-9695-ef72b5021969/open Reference Number: SU-NCB-G-0002-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: SU/P/G/NCB/006/2018 Procurement Information Procurement Type: Bidding

ሰመራ ዩኒቨርሲቲ የበሬ ስጋ አቅርቦት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 07, 2025)   በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2018 ዓ.ም በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ በወረዳ 06 /ት ፅ/ቤት የዕውቀት አምባ ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2018

በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ በወረዳ 06 /ት ፅ/ቤት የዕውቀት አምባ ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2018 ዓ.ም ለመማር ማስተማሩ የሚውሉ ልዩ ልዩ አስፈላጊ የሚሆኑ ማቴሪያሎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 07, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  ድጋሜ የወጣ ለቢሮ ኪራይ አገልግሎት የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሰሜን ምስራቅ አዲስ አበባ ዲስትሪክት፤ ምስራቅ አዲስ አበባ ቅርንጫፍ እና ሰሜን አዲስ አበባ ቅርንጫፍ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሰሜን ምስራቅ አዲስ አበባ ዲስትሪክት፤ ምስራቅ አዲስ አበባ ቅርንጫፍ እና ሰሜን አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ህንጻ በጨረታ አወዳድረው መከራየት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የሚውሉ ፖምፕ ግዥ ከነ ሙሉ አክሰሰሪው እና ከነ ሙሉ እቃው ገጠማ እንዲሁም የኔትወርክ ዲቪይስ (እቃዎች) ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር አ/አ/ከ/ከ/ጽ/ቤ/አገ/03/002/2016 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የሚውሉ ሎት ሎት 1 ፖምፕ

በአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር ት/ቢሮ በቂርቆስ ክ/ከተማ ት/ጽ/ቤት የዋልያ ቅ/አ/መ/ደ/ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በቂርቆስ ክ/ከተማ የዋቅ /አ/መ/ደ/ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም የጥገና ሥራዎችና ለአገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ

HELVETAS Swiss Intercooperation Would Like to Procure a Digital Video Camera, Digital Photo Camera, Voice/Audio Recorder, and Microphone (Amplifier and Mic) for the ALGP-Plus Project

RE-INVITATION FOR BID For the supply of Digital video cameras, Digital Photo Camera, Voice/Audio Recorder and Microphone. (Amplifier and Mic)

DMC Construction PLC Now Invites Eligible Bidders (Subcontractors) to Submit Sealed Bids for the Construction of Clearing and Grubbing, Earthworks, and Sub Base Works of the Project

NOTICE OF INVITATION FOR BID 1. DMC Construction Plc. has entered a Contract agreement with the Ethiopian Roads Administration (ERA)

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ መስከረም አለሙ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ አክሊሉ ጌታሁን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ

East Africa Skills for Transformation and Regional Integration Project (EASTRIP) Intends to Apply Part of the Proceeds for the Procurement of Electric Vehicles for Training Purposes at Kombolcha Polytechnic College

ካይት ማኑፋክቸሪንግ ኃ/የተወ/የግ/ማኅበር የቨርጅን ወረቀት ጥሬ ዕቃ ተረፈ ምርት (Bundle) በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኩባንያችን ካይት ማኑፋክቸሪንግ ኃ/የተወ/የግ/ማኅበር የቨርጅን ወረቀት ጥሬ ዕቃ ተረፈ ምርት (Bundle) በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም ማንኛውም በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው

መሰቦ ስሚንቶ ፋብሪካ ለምርት አገልግሎት ጠቅላላ ከምንጠቀምበት 85,000 ሜትሪክ ቶን የታጠበ 105,000 ሜትሪክ ቶን ያልታጠበ የሀገር ውስጥ የድንጋይ ከሰል አቅራቢዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መሰቦ ስሚንቶ ፋብሪካ ኃ/የተ/የግ/ማ ለምርት አገልግሎት የሚውል የሀገር ውስጥ ድንጋይ ከሰል አወዳድሮ ለመግዛት የወጣ ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 51/2016 ክፍለ

Clarification Response for the Procurement of Red Hat Enterprise Linux Subscription License and VMWare ESX18.X Enterprise Subscription License