Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter(Dec 24, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ስሰጠው ብድር በዋሰትና
ኦሮሚያ ባንክ ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Dec 24, 2025) የጨረታ ጊዜ ማራዘሚያ የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን የመጀመሪያ ዙር የህዝብ ሽያጭ ዝግጁነት ምክር አገልግሎት ግዥ ከባለስልጣኑ ፍቃድ ካገኘ የካፒታል ገበያ አገልግሎት ሰጪ ለIPO Clinic የመጀመርያ ዙር
የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን የጨረታ ጊዜ ማራዘሚያ ማስታወቂያ አውጥቷል
Addis Zemen(Dec 24, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። RE-INVITATION FOR BID TENDER REFERENCE NO. 003-2025 Addis Ababa City Administration Plan and Development Bureau is seeking qualified and
Addis Ababa City Administration Plan and Development Bureau is Seeking Qualified and Competent Bidders for the Provision of Consultancy Services for the Different Three Research Areas
Be’kur(Dec 22, 2025) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጣቁሳ ወረዳ ፍርድ ቤት በመደበኛ በጀቱ በሎት ጠቅላላ ድምር ማለትም ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያዎች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር
የጣቁሳ ወረዳ ፍርድ ቤት የጽህፈት መሳሪያዎች መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢሉአባቦር ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በሥሩ ላሉት መ/ቤቶች ለ2018 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ፈርኒቸሮች፣ ኤሌክትሮኒክሶች፣ የተለያየ መጠን ያላቸው የመኪና የሞተር ሳይክል ጎማዎች ከነ ካመነዳሪያዎቻቸው፣ የእርሻ መገልገያ መሣሪያዎች እና የተለያየ የሠራተኞች የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 31, 2025) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢሉአባቦር ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በሥሩ ላሉት መ/ቤቶች ለ2018 የበጀት ዓመት
በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜ ውርስ የተደረጉ የተለያዩ እቃዎች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 31, 2025) የተጫራቾች ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር-11/2018 ዓ.ም በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜ ውርስ የተደረጉ የተሽከርካሪ
በደ/ኢ/ክ/መንግሥት በጎፋ ዞን ጋልማ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለጋልማ ከተማ ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ጽ/ቤት ቢሮ ግንባታ በ2018 ዓ.ም በተያዘ በጀት ሕጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 31, 2025) የግንባታ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር– ጋከ/አስ/ፋ/ግ/ን/አስ/ር/ግ/ጨማ/18 በደ/ኢ/ክ/መንግሥት በጎፋ ዞን ጋልማ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራዝ ለጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ G+10 ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply and Fix Cable Ladder ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 31, 2025) የጨረታ ቁጥር DCE/SF/158/2025 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራዝ ለጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ G+10 ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply and
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በዳውሮ ዞን የከጪ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ የሕንፃና ዘመናዊ መፀዳጃ ቤት ግንባታ ሥራዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 31, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በዳውሮ ዞን የከጪ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በ2018
Ministry of Irrigation & Lowlands:የመስተንግዶ ግዥ
Government(Oct 31, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/3a791a21-5b96-4a3c-9425-47d3d18e6c5d/open Lot Information Procurement
Ethiopian Roads Administration: Procurement of Laptop
Government(Oct 31, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/32912dfd-735c-4495-9408-dff248e26d0c/open Lot Information
Ministry of Labor and Skills:የኮንስትራክሽን እቃዎች ግዥ አላጌ ኮሌጅ/2018
Government(Oct 31, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/2ea8a7fb-a9da-4ed2-b1cf-e1d0ede9a521/open Lot Information Procurement
የገቢዎች ሚኒስቴር፡ SOLX R-70 ወይም ተመሳሳይ የበር ቁልፍ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Oct 31, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/81f5fae0-5629-4f8f-bf0e-a786caf245d1/open Lot Information