Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Government(Dec 12, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/69737a55-1ac2-4dd1-a4bd-857ebd243d8e/open Reference Number: CCFT-NCB-G-0003-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: CCFT/06/2018 Procurement Information Procurement Type:
FDRE Center for Constitution and Federalism Training: Procurement of Ict Materials & Fixed Assets
Addis Zemen(Dec 12, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2018 የበጀት ዓመት፡- ፎቶ ኮፒ፤ ፕሪንተር እና ፕሮጀክተር ለአንደኛ
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2018 የበጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት እና ማስጠገን ይፈልጋል
Government(Dec 12, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/085e6c46-9d93-4939-8049-6ded8bc9b6cf/open Lot Information
የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት: ለአንድነት ፓርክ የፍሎረሰንት ላምፕ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 12, 2025) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር GGWW-EO-WASH-CW-2-2018 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለወረዳ ት/ት/ጽ/ቤት
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለወረዳ ት/ት/ጽ/ቤት በዋን ዋሸ በጀት የእሬሶ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለሴቶች የመጸዳጅያ ክፍል ግንባታ፣ የእራሶ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት /MHM/ና ለመሀል አምባ መዋዕለ ህጻናት ትምህርት ቤት የቦኖ ግንባታ ስራ ለማሰራት በግልጽ ጨረታ ለሁለተኛ ጊዜ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ የአዳራሽ መድረክና የመድረክ ጀርባ ኢንቲሪየር ዲዛይን ስራ እና የአዳራሽ ጠረጴዛ ተከላ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 22, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 06/2018 በሲዳማ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ደረጃ አንድ (1) የሆኑ የሀገር ውስጥ እና የሀገር ውስጥ ፈቃድ ያላቸው ዓለም አቀፍ የመንገድ ሥራ አማካሪ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የዶሎ አዶ አየር ማረፊያ የምህንድስና ዲዛይን፣ የጨረታ ሰነድ ዝግጅት፣ የኮንስትራክሽን ቁጥጥር እና የኮንትራት አስተዳደር ሥራ ለማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 22, 2025) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፦ SSNT-T7579 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ደረጃ አንድ (1) የሆኑ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደሴ ዲስትሪክት የእርሻ ትራክተር ከነተሳቢው በድርድር ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 22, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የድርድር ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለራያ ፍሬሽ ፕሮዲዩስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የሰጠውን ብድር ድርጅቱ ተመላሽ
የኢትዮጵያ ፖስታ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ እና ሽያጭ ለመፈፀም ይፈልጋል
Reporter(Oct 22, 2025) Addis Zemen(Oct 22, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ግጨ 06/2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፖስታ ከዚህ በታች ከሎት
የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ጉለሌ አካባቢ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ቅጥር ግቢ እና መጋዘን የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች (ፌሮ ብረቶች፣ ሚስማሮች፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ የኮንክሪት ሚክሰር እና ሌሎችም ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 22, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ
የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ጽህፈት ቤት በ2018 ዓ.ም. በጀት ዓመት የID4 እና ID6 የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች የሰርቪስ ጊዜ ሲደርስ ሙሉ ሰርቪስና ጥገና የሚያደርጉ ጋራዥ ቤቶችን በግልጽ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 22, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ ምክር
በደቡብ ወሎ መስተዳደር ዞን የመቅደላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የሕንፃ መሣሪያዎች፣ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የቤትና የቢሮ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 22, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ
በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የገላን ጤና ጣቢያ የ2018 ዓ.ም ቋሚ እቃዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የሠራተኛ የደንብ ልብሶች እና ተዛማጅ እቃዎች፣ የተለያዩ የህትመት ውጤቶች፣ የተለያዩ አላቂ የፅዳት እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 22, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2018 በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የገላን ጤና ጣቢያ የ2018 ዓ.ም ጨረታ አወዳድሮ
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰሜን ሸዋ ዞን ደብረብርሃን ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት ለፍርድ ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ አላቂ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ልዩ ልዩ ህትመቶች፣ ቋሚ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ልዩ ልዩ እቃዎች፣ የቢሮ እቃዎች እና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጥገና በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማስጠገን ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 22, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 04/2018 በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ጠቅላይ ፍ/ቤት ሰሜን ሸዋ