Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Be’kur(Jan 26, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምሥራቅ ጎጃም ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የደባይ ጥላት ግን ወረዳ ፍርድ ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሎት

የደባይ ጥላት ግን ወረዳ ፍርድ ቤት ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ አነስተኛ የቢሮ እቃዎች፣ ህትመት እንዲሁም ቋሚ የቢሮ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 27, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ለሚያስተዳድራቸው ሰራተኞች የህክምና አገልግሎት ለመስጠት እንዲያስችለው የዱቤ ህክምና አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ ተጫራቾች:- የተጨማሪ እሴት ታከስ

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ለሚያስተዳድራቸው ሰራተኞች የህክምና አገልግሎት ለመስጠት እንዲያስችለው የዱቤ ህክምና አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 27, 2026) በድጋሚ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2018 የሲዳማ ክልል ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ለተሽከርካሪ መለዋወጫ እና ለፖሊስ ሠራዊት ደንብ ልብስ ዕቃ ግዥ በህጋዊ ተጫራቾች በግልጽ

የሲዳማ ክልል ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ለተሽከርካሪ መለዋወጫ እና ለፖሊስ ሠራዊት ደንብ ልብስ ዕቃ ግዥ በህጋዊ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 27, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 19/2018 በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ልዩልዩ ዘርፍ እቃዎች፣ የጽዳት ዘርፍ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ

በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ልዩ ልዩ ዘርፍ እቃዎች፣ የጽዳት ዘርፍ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዘርፍ እቃዎች፣ ጌጣጌጥ ዘርፍ እቃዎች እና ኮስሞቲክስ ዘርፍ ዕቃዎች መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ፡ ለአባያ ካምፓስ የላብላቶሪ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Dec 04, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/c415b6b5-6049-45e9-84d1-e5fc37d783ff/open Lot Information

Addis Ababa University: Procurement of Electrical Tools

Government(Dec 04, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት

Arsi University: Procurement of SSD RAM TYEP

Government(Dec 04, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/5417ae6d-67b3-4f89-a6b8-e0e2c1756e67/open Lot Information

Bahir Dar University፡ Procurement of Septic Tank Construction/BDU- Science College and Maritime Academy/

Government(Dec 04, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት

Ministry of Defense፡ Procurement of Sanitary

Government(Dec 04, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/8e1c7fd1-6c88-4eec-a28a-5941008bfc6c/open Lot Information

የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት ከራሱ መጋዘን ከዋናው መስሪያ ቤት እና ከቃሊቲ ቅ/ፍ ከሚገኘው ከድርጅቱ መጋዘኖች የስንዴ ጭነት ማጓጓዝ አገልግሎት አዳማ ለሚገኘው አደጋና ስጋት መጋዘን ለማጓጓዝ በግልጽ ጨረታ የትራንስፖርት አገልግሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Artificial Intelligence Institute፡ Procurement of Microphone and SD Card

Government(Dec 04, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/05914dae-04d2-43f3-8e24-140e9815c41f/open Lot Information

ባህር ዳር ዩንቨርሲቲ: ተለጣፊ ዳብል ሶኬት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Dec 04, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት

Petroleum and Energy Authority: Procurement of Car Spear Parts

Government(Dec 04, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/06a855fd-1992-4c76-a925-0917a8aabbbf/open Lot Information