Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (Mar 02, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የምዕራብ ጎጃም ዞንና አካባቢው አማራ ልማት ማህበር ማ/ጽ/ቤት crisis-affected children are protected from violence, explotation, abuse, neglect, and haremful practices

አማራ ልማት ማህበር ማ/ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ፈርኒቸር፣ የመኝታ ቁሳቁስ እና ኮምፒውተር በሎት በመለየት በጋዜጣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ፋንታሁን ገ/ሚካኤል እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ሀረጓ ቦጋለ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ/132503 30/07/2016

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Bekur (Mar 02, 2026) በድጋሜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች ያለባቸውን ብድር በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት ተቋሙ አነስተኛ የፋይናነስ ስራ አዋጅ ቁጥር 626/2001

ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. በዋስትና ወይም በመያዣነት የተያዘውን የመኖሪያ ቤት በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 02, 2026) የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 42/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ስፋቱ 58.71 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 20, 2026)  የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ /ባለመብት አቶ ከበደ ኩማ እና የፍ/ባለዕዳ መሠረት ገብያው መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

የሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት 200 ካሜ ቦታ ላይ የሚገኘውን ቤት መሽጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 20, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈ ከሣሽ 1ኛ/ አቶ አሸብር መሉጌታ 2ኛ አቶ ዮናስ እሸቱ እና በአፈ

የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ለ2018 በጀት ዓመት ለመምሪያውና ለተለያዩ የስራ ክፍሎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ በማወዳደር መግዛት ይፈልጋሉ

ቤተል ችልድረንስ ሆም አሶሴሽን እ.ኤ.አ የ2025 በጀት አመት ገቢና ወጪ ሂሳቡን በጨረታ አወዳድሮ በውጪ ኦዲተር ለማስመርመር ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቤተል ችልድረንስ ሆም አሶሴሽን እ.ኤ.አ የ2025 በጀት አመት ገቢና ወጪ ሂሳቡን በጨረታ አወዳድሮ በውጪ

የጋምቤላ ሕ/ብ/ክ/መንግስት የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ በREDD+ ፕሮጀክት ድጋፍ የደንና የፍራፍሬ ችግኝ ዝግጅት አገልግሎት የሚውል ፕላስቲክ ቱዩብ ግዥ ለመፈጸም በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጋምቤላ ሕ/ብ/ክ/መንግስት የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ በREDD+ ፕሮጀክት ድጋፍ የደንና የፍራፍሬ ችግኝ ዝግጅት

የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አግልግሎት በ2018 በጀት ዓመት የቢሮ እድሳት እንዲሁም ተያያዥ ስራዎች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 20, 2026) ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– አዳ/ግ/ጨ/001/2018 መ/ቤታችን በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሠንጠረዥ የተመለከቱትን ከመንግሥት

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሻመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት የማዞሪያ ዱራሜ ዱርጊ ኦሞ ወንዝ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክትን የሚያገለግሉ ማሽነሪዎችን መስሪያ ቤታችን አዲስ ባወጣው የቁርጥ ዋጋ መሠረት ተከራይቶ መሥራት ይፈልጋል

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

Addis Zemen(Feb 20, 2026) የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

Addis Zemen(Feb 20, 2026) በድጋሚ የወጣ የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ