Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 27, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 19/2018 በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ልዩልዩ ዘርፍ እቃዎች፣ የጽዳት ዘርፍ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ

በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ልዩ ልዩ ዘርፍ እቃዎች፣ የጽዳት ዘርፍ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዘርፍ እቃዎች፣ ጌጣጌጥ ዘርፍ እቃዎች እና ኮስሞቲክስ ዘርፍ ዕቃዎች መሸጥ ይፈልጋል

Be’kur(Jan 26, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ዓባይ በር የህብረት ስራ ማህበር የገንዘብ ቁጠባና ብድር ዩኒዬን ኃላፊነቱ የተ. የገልግሎት የሚውል SACCO UNION FINSCIAl MANAGEMENI SOFI WARE በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

ዓባይ በር የህብረት ስራ ማህ/ የገ/ቁ/ብ/ዩ/ኃ/ የተ. ሶፍትዌር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 26, 2026) የተያዙ የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 37/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Jan 25, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና በሰንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ግብርና ቢሮ የዕንቁላል ጣይ ዶሮ ቤት በሴቶች ለተደራጁ ማህበራት የአንድ ቀን ጫጩት ማሳደጊያ ቤት ግንባታ ለማካሄድ በግንባታ ሥራ ላይ የተሰማሩ የሥራ ተቋራጮችን አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Salale University፡ Procurement of Laboratory Personal Protective Equipment

Government (May 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/992f3a21-567e-4823-bedf-e44226bb155e/open Lot Information

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 19, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለሙበት ዝናቤ ሲሳይ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ነጋሽ ሄይ መካከል ስላለው የፍርድ

ያገለገሉ የቢሮ እቃዎች ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 19, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ዳሞት ኢንዱስትሪያል ኮሜርሻል ሀ/የተ/የግ/ማ እና በፍ/ባለዕዳ ባለሪንግ በውጭ ሀገር ስራና ሰራተኛ

የክሬን ማንሻ ማሽነሪ ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 19, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ሀሎ ጀነራል ሴኩሪቲ ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር እና በአፈ/ተከሳሽ አሽራፍ አግሪ ካልቸራል እና

የመኖሪያ ቤት ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 19, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሾች 1. አለምነሽ ካሳ 2. ህጻን ዳንኤል መኮነን እና በአፈጻጸም ተከሳሾች

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት የሐራጅ መነሻ ግምት ዋጋ ላይ ማስተካከያ አውጥቷል

Addis Zemen (May 19, 2026) የሐራጅ መነሻ ግምት ዋጋ ማስተካከያ ማስታወቂያ ከባንካችን የተበደሩትን የብድር ገንዘብ ለመክፈል ፈቃደኛ ካልሆኑ ተበዳሪዎች የተረከባቸውን

የዲላ ከተማ ውሃ አገ/ት ደርጅት ሞተር ሳይክል እና ኮምፒውተር ከነፕሪንተር በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 19, 2026) ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የዲላ ከተማ ውሃ አገ/ት ደርጅት ሞተር ሳይክል እና ኮፒውተር ከነፕሪንተር

ማሜ ስቲል ሚል ኃ.የተ.የግ.ማህበር የተለያየ መጠን ያላቸው ሳይድ ትሪም 2ኛ ደረጃ እና 3ኛ ደረጃ የቱቦላሬና ኤል.ቲ.ዜድ ምርቶችን እንዲሁም የተለያዩ የብረት ተረፈ ምርቶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 19, 2026) ማሜ ስቲል ሚስ ኃላ.የተ.የግ.ማህ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር-ማስሚ/ሽ/ 001/2018 ማሜ ስቲል ሚል ኃ.የተ.የግ.ማህበር የተለያየ