Re-Invitation Tenders in 2021
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ7ኛው ሃገራዊ ምርጫ ቀሪና ድጋሚ ምርጫ ለማስፈፀም ስልጠና እና የኦፕሬሽን ቁሳቁስ ስርጭት ትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ፣ ፎርክሊፍት፣ የሰራተኛ ሰርቪስ እና የከተማ ውስጥ ጭነት የኪራይ አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 26, 2026) የተሽከርካሪ ኪራይ አገልግሎት ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር NEBE/NCB/02/2019 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ7ኛው ሃገራዊ
R&D Group, in Partnership with Hybrid Designs Under the Mastercard Foundation’s Entrepreneurship in the Digital and Gig Economy (EDGE) Program, Invites Qualified Technology Firms to Provide Deployment, Customization, and Long-term Support of Enterprise Resource Planning (ERP) Systems for Outsourcing Enterprises.
2merkato.com (Aug 26, 2026) TENDER INVITATION INVITATION FOR BIDS (IFB) Re-advertisement: Consulting Assignment for Technology Support Provision & Customization Tender
የሞተር ሳይክል ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Aug 25, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አዛለች ደጉ እና የፍ/ባለዕዳ ሰንላይት ሙን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ
በኦሮሚያ ክልል የምዕራብ ጉጂ ሆነ ቀርጫ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ለ2019 በጀት አመት የሚያገለግሉ የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 26, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልል የምዕራብ ጉጂ ሆነ ቀርጫ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ ዉሃ አገልግሎት ፅ/ቤት ለተለያዩ የሳይት ስራዎች ለመስራት የሚሆን የመቆፈሪያ ማሽን፣ ክሬን እና V 6 ሽፍን መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 25, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ ዉሃ አገልግሎት ፅ/ቤት
ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ልዩ ልዩ ወረቀቶችን የሚያጓጉዙለት የጭነት መኪናዎችን ውል ተፈራርሞ በኮንትራት ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 25, 2026) የጭነት ማጓጓዝ የጨረታ ማስታወቂያ ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ልዩ ልዩ ወረቀቶችን የሚያጓጉዙለት የጭነት መኪናዎችን ውል ተፈራርሞ በኮንትራት
በኦሮሚያ ከልላዊ መስተዳድር በጉጂ ዞን የኡራጋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ አላቂ የፅሕፈት ዕቃዎች፣ አላቂ የፅዳት እቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ውሰጥ እቃዎች፣ የመኪና ጎማዎች፣ የሰራተኞች የደንብ ልብስ፣ የቴክኒከና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጅ የትምህርት መርጃ መሳሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ነክ እቃዎችን፤ የተለያዩ የግንባታ እቃዎች እና የመሳሰሉትን ለ2019 ዓ.ም የበጀት አመት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ከልላዊ መስተዳድር በጉጂ ዞን የኡራጋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ አላቂ የፅሕፈት ዕቃዎች፣
በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የኩዩ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም በስሩ ላሉ ሴክተር መ/ቤቶች የጽህፈት መሣሪያዎችን ፡ የጽዳት እቃዎችን ፡ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችን፤ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ፡ የተለያዩ የመኪና ጎማዎችን እና የሠራተኞች ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የኩዩ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም በስሩ ላሉ
በአዲስ ከተማ/ክ/ከተማ አስተዳደር የዳግማዊ ብርሃን ቁ1- ቅድመ -አንደኛ መካከለኛ ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ከተማ /ከ/ከተማ አስተዳደር የዳግማዊ ብርሃን ቁ1– ቅድመ –አንደኛ መካከለኛ ት/ቤት የጨረታ ቁጥር