Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Government(Nov 17, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/33dcc992-0bc6-4a95-8988-bcca80bf1a8e/open Lot Information
Wolkite University: Procurement of Sanitary & Cleaning Material
Reporter(Nov 16, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! INVITATION TO RE-BIDInternational Competitive Bid/ICB Bid Ref No. Re-ZB/28/25 Zemen Bank S.C invites interested and eligible bidders for the Procurement of Implementation Service to Upgrade
Zemen Bank S.C is Looking for a Qualified Vendor to Perform an Upgrade of the Oracle Financial Service Analytical Application – Anti Money Laundering Solution (OFSAA AML) to Version 8.1 or the Latest Available Version
Reporter(Nov 16, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። INVITATION TO BID Ref No:-ERCS/GDS &SVC/0083/25 1. The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) invites sealed bid from eligible, qualified bidders
The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) is Seeking Bids for Two Separate Procurement Items: a Specialized Consultancy Service (Re-bid) for a Digital System and the Supply of Various Non-Food Items (NFIs)
Addis Zemen(Nov 16, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በግልጽ ጨረታ የቀረቡ የፋብሪካማሽነሪዎችና የቢሮ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 24/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ሥር በሚገኘው የኢስተርን
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ሥር በሚገኘው የኢስተርን ኢንዱስትሪ ፓርክ(ዱከም) የሚገኙ የሶስት የጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካዎች ማሽነሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኦሮሚያ በአርሲ የሱዴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽሕፈት መሳሪያዎች ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፣ የቢሮ ፈርኒቸሮች ፣ የሰራተኞች የደንብ ልብስ ፣ የጽዳት ዕቃዎች እና የቴከኒክና ሙያ የስልጠና መሳርያዎች በመስኩ የተሰማሩ የንግድ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ በአርሲ የሱዴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽሕፈት መሳሪያዎች ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፣
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ሽቱ ማሞ እና የፍ/ባለዕዳ እነ እቴነሽ ማሞ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት
የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት እርሻና ተፈጥሮ ሀብት/ል/ቢሮ ለ2ኛ ደረጃ የማሳ መረጃ መመዝገቢያ ቅፅ (FRF) ፣ ደረሰኝ እና ግጭት ፎርም (Dispute Form) ቅፆችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት እርሻና ተፈጥሮ ሀብት/ል/ቢሮ ለ2ኛ ደረጃ መሬት ልኬት ስራ የማሳ መመዝገቢያ ቅፆች፡– የማሳ መረጃ መመዝገቢያ ቅፅ
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 የሚገኘው ዕድገት አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉትን ቋሚና አላቂ ዕቃዎች እና አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር፦ ዕድመግጨ/002/2017 በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 የሚገኘው ዕድገት አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት
Ethio Telecom North West Region (NWR) Invites Interested and Eligible Local bidders in this Bid for the Procurement of Supply and The Danger Wire, Hazard Security Wire
Invitation to National Competitive Bid for procurement of Supply and the Danger wire, Hazard Security Wire. Ethio Telecom North West Region
የተሽከርካሪ ሽያጭ ለማድረግ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
የተሽከርካሪ እና የመኖሪያ ቤት ሽያጭ ለማድረግ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ፤ ተበዳሪዎች 1ኛ, አቶ ጌታቸው ዋለ 2ኛ, ሴስሞ ትረዲንግ ኃላ/የተወ/የግ/ማኅ 3ኛ. ዮናታን
ሲዳማ ብ/ክ/መንግስት እርሻና ተፈጥሮ ሀብት/ል/ቢሮ CALAMA ፕሮግራም የካኖን ፕርንተር /2545/ ፣ ፖል ባግ ባለ 16 Cm እና ባለ 10 Cm ፣ የይዞታ ማረጋገጫ ሰርትፍኬት የሚባዛበት እስፔክታ ወረቀት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ሲዳማ ብ/ክ/መንግስት እርሻና ተፈጥሮ ሀብት/ል/ቢሮ፡– ሎት 1 CALAMA ፕሮግራም የካኖን ፕርንተር /2545/ ሎት 2 ፖል ባግ ባለ
Tegoga Cement Factory S.C. Would Like to Extension of Tender Submission Deadline
Subject: Extension of Tender Submission Deadline This is to inform you that the deadline for the tender referenced TCF/ICBD/001/2024 for
የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት Office Furniture, Office Electronics Equipments (Computer Printer, UPS, Television, Etc) & Hot & Cold Water Dispenser, Refrigerator & Video Conferencing Screen, 4 Gym Equipments (Running Machine, Bicycle, Dampel, Etc) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 03/2017 የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ምድብ – 1