Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር በታከስ ዕዳ የያዛቸውን ተሽከርካሪዎችና ሌሎች የተለያዩ ንብረቶች ለመሸጥ የወጣ የግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁ 4/2018 የሚኒስቴር መ/ቤቱ ግብር

የገቢዎች ሚኒስቴር የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች ሶላር፣ ቴሌቭዥኖች፣ ፍሪጆች እቃ፣ ሞተር ሳይክሎች እንዲሁም የተለያየ ሞዴል ያላቸው ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 03, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ጎንደር ዞን የደባርቅ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገ/ጽ/ቤት ለጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች ሎት 1 ቧንቧና የቧንቧ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ጎንደር ዞን የደባርቅ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገ/ጽ/ቤት ለጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ቧንቧና የቧንቧ መገጣጠሚያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 03, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሪት መሰረት ያረጋል እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ የኔነሽ አመራ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 181391 በ3/4/2015

የቦታው ስፋት በካርታ 343 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Government(Feb 03, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/64618368-3459-4a5e-8ec0-9a6d13e3b854/open Reference Number: ASU-NCB-G-0017-2018-BID-Open-Re-bid-Re-bid Lot Reference: ASU-NCB-G-001- 2018 –BID Procurement Information Procurement

Assosa University:ለ3ኛ ጊዜ የእህል ጥራጥሬ ምርቶች አቅርቦት ግዥ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ministry of Revenue፡ Procurement of Vehicle Tyre

Government (Jun 10, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/2bdf8ac0-efaa-457d-b390-b963af80c5a3/open Lot Information

Ethiopian Forestry Development፡ Procurement of Spare Parts

Government (Jun 10, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/533973e0-a84a-4a3d-88aa-bc753655684e/open Lot Information

የቤትና ቦታ የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 10, 2026) የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሳሽ -ዋልያ ካፒታል ዕቃ ፋይናስ ንግድ ሥራ አፈ/ተከሳሽ— አብዮት ዘለቀ መካከል ስላለው

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 10, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመበት እነ ወ/ሮ የሸ ኃይሌ (3) ሰዎች እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ተዋበች ገ/ጊወርጊስ

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የተለያዩ ማሽነሪዎች የኪራይ አገልግሎት ግዥ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 10, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ፌ.ቤ.ኮ/ብግጨ /አግ/13/09/2018 የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የተለያዩ ማሽነሪዎች የኪራይ አገልግሎት ግዥ በጨረታ መለያ ቁጥር

The Ministry of Transport and Logistics is Seeking a Senior Procurement Specialist for the Horn of Africa Initiative (Regional Economic Corridor).

Ethiopian Herald (Jun 10, 2026) REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTERESTCONSULTING SERVICES (INDIVIDUAL CONSULTANT SELECTION) Ministry Of Transport and LogisticsHorn of

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ (ዋና መስሪያ ቤት) የሚገኙ የሽያጭ ማሽኖች የጥገና እና የማሻሻያ (ማዘመን) (Bid for Vending Machine Repair and Upgrade) ስራዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የአምቦ የገበሬዎች ህብረት ሥራ ዩኒየን ኃ.የተ. ከአባላቱ ገዝቶ በአምቦ ከተማ መጋዘን ያከማቸውን እህል በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 10, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የእህል ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የአምቦ የገበሬዎች ህብረት ሥራ ዩኒየን ኃ. የተ. ከአባላቱ

The Ministry of Revenue (MOR) is Seeking Expressions of Interest for the Selection of a Highly Qualified Technical Project Manager for the Integrated Tax Administration System (ITAS) Under the Governance Modernization for Efficient Service Delivery Project.