Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter(Oct 26, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የሲዳማ ቡና አብቃይ ገበሬዎች ኀ/ሥራ ዩኒየን የሂሣብ ምርመራ ጨረታ ድርጅታችን የሲዳማ ቡና አብቃይ ገበሬዎች ኀ/ሥራ ዩኒየን በቡና ኤክስፖርት
የሲዳማ ቡና አብቃይ ገበሬዎች ኀ/ሥራ ዩኒየን በቡና ኤክስፖርት ሥራ ላይ የተሠማራ ሲሆን እ.ኤ.አ ነሐሴ 31, 2025 የተጠናቀቀውንና በ”IFRS” የተሠራ የአንድ ዓመት ሂሣብ በውጭ ኦዲተሮች ማስመርመር ይፈልጋል
Reporter(Oct 26, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸዉንና በሰንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. የኢንዱስትሪ፣ የመኖሪያ ቤት ሕንፃ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Oct 26, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የድርድር ሃራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 626/2001 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በድርድር
አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን ቤቶች በድርድር ሀራጅ ሽያጭ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Oct 26, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር ፀደይ ባንክ ደብ/ዲ/001/2018 ፀደይ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡትን
ፀደይ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ምግብነት የሚዉል ቅመማ ቅመሞች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የተማሪዎች ምግብነት የሚዉል ቅመማ ቅመሞች ግዥ Procurement Reference No: OBU-NCB-G-0006-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 10 ጤና ጣቢያ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር 001/2017 ዓ/ም በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 10 ጤና ጣቢያ ሎት 1 አላቂ የቢሮ ዕቃዎች…….. 3000
የኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ አስተዳደር ለ2017 በጀት ዓመት የሆቴል አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎት ለመፈጸም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2017 የኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ አስተዳደር ከዚህ በታች የተጠቀሰው የአገልግሎት ግዥ ለ2017 በጀት ዓመት፣ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ
በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የፌዴራል ፍ/ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም ዳይሬክቶሬት በነሐሴ 10 ቀን 2016 ዓ/ም የወጣውን የጨረታ ማስታወቂያ የዓ.ም. ማስተካከያ አድርጎበታል
ማረሚያ በፍ/ባለመብት አቶ ግርማይ ታደሰ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ አርአያ አሰፋ መካከል ስላለው የፍ/አፈጻጸም ክርክር ጉዳይ በነሐሴ 10 ቀን 2016
Damibi Dollo University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Students Food Supply
Invitation to Bid Lot 01 Students Food Supply Procurement Reference No: DaDU-NCB-G-0003-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification
ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ የስንዴ ዱቄት ከአንደኛ ደረጃ ዱቄት የተሰራ ዳቦ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የስንዴ ዱቄት ከአንደኛ ደረጃ ዱቄት የተሰራ ዳቦዉ የሚያምር Procurement Reference No: OBU-NCB-G-0009-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement
የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ባለ ሶስት ኮኮብ እና ባለ አራት ኮኮብ የሆቴል መስተንግዶ አገልግሎት፣ የመኪና ጎማ፣ ባትሪ እና ጌጣጌጥ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች /የፅህፈት መሣሪያ/ እና የፅዳት ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን በግልፅ ጨረታ ቁጥር ቤ/ል/ኮ/ግ/ጨ/001/2017 ባለ ሶስት ኮኮብ እና ባለ አራት ኮኮብ የሆቴል መስተንግዶ
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በባሌ ዞን ሲናና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በወረዳ ለሚገኙ የመንግስት መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የሠራተኞች ደንብ ልብስ፤ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ አላቂና ቋሚ የቢሮ ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመኪና ጎማ፣ የግንባታ እቃዎች፣ ሞተር ሣይከሎች፤ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች (የኮምፒዩተሮች፤ ላፕቶፕ፤ ወዘተ) እና ፈርኒቸሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 1/2017 በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በባሌ ዞን ሲናና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በወረዳ ለሚገኙ
በምዕራብ ወለጋ ዞን የመንዲ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለሴክተር መ/ቤቶች የጽሕፈት መሳሪያና አላቂ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ወለጋ ዞን የመንዲ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለሴክተር መ/ቤቶች የጽሕፈት መሳሪያና አላቂ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡