Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Mar 07, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ ባለመብት እነ አሰበች ቲራሞ (5 ሰዎች) እና የፍ/ባለዕዳ ሀሰን አብዲ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት
ያገለገሉ የተለያየ መጠን ያላቸው የእንጨት አልጋዎች፣ ስፖንጅ ፍራሾች፣ 5000L የሚይዝ ሮቶ እና ብርድ ልብሶች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Yedebub Nigat (Mar 07, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አቶ ዘረሁን ደምሴ እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ የኑስ ከድር ሲራጅ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር አ/ከተማ ክ/ከተማ ፍላደልፊያ
በሲዳማ/ብ/ክ/መ/ጠቅላይ ፍርድ ቤት ስር የሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አውጥቷል
Addis Zemen (Mar 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በድጋሚ የወጣ የቆሻሻ ውሃ ፍሳሽ ማስወገጃ ፕሮጀክት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት አስፈልጓል፡፡ ተ/ቁ የዕቃው ዓይነት
የፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በድጋሚ የወጣ የቆሻሻ ውሃ ፍሳሽ ማስወገጃ ፕሮጀክት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Government (Mar 07, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/7c7be537-c4c8-4be7-8196-14ee360b8b1e/open Invitation to Bid “Procurement of Electronics Equipment” Procurement Reference No: EFP-NCB-G-0139-2018-BID-Open-Re-bidProcurement Category: Goods Market
Ethiopian Federal Police: Procurement of Electronics Equipment
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የሮቤ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለከተማው ሴክተር መ/ቤቶች የሚያገለግሉ ምግብ እና መጠጥ ከነመስተንግዶው፣ ሻይ ቡና አገልግሎት እና የመኝታ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎት መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሮቤ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለከተማው ሴክተር መ/ቤቶች የሚያገለግሉ ምግብ እና መጠጥ ከነመስተንግዶው፤
አዲስ የካፒታል እቃ ፋይናንስ ንግድ ስራ አ.ማ. የስብሰባ አዳራሽ ወንበሮች የግልጽ የጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማከራየት ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 25, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር 09/2018 አዲስ የካፒታል እቃ ፋይናንስ ንግድ ስራ አ.ማ በአዋጅ
የዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ለፌደራል ገቢዎች ባ/ዳር ቅርንጫፍ ግንባታ ፕሮጀክት የተለያዩ ስራዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት እና ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 25, 2026) ድጋሜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/1019 እና 20/2019 የዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ውል ይዞ ለሚገነባቸው፡-
በቡኖ በደሌ ዞን የዳቦ ሐና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 25, 2026) የጨረታ ማስታመቂያWMDH/01/2018 በቡኖ በደሌ ዞን የዳቦ ሐና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት በሥሩ
በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የገላን ወደብ እና ተርሚናል ቅ/ጽ/ቤት የጥበቃ እና ፍተሻ አገልግሎት የሚሠጡ ህጋዊ እና ፈቃድ ያላቸው ኤጀንሲዎች ለማሰራት “Outsource” ማድረግ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር፡- RFQ ESLSE/P&T/NEG/2025/03028 በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የገላን ወደብ እና ተርሚናል
በሰሜን ሸዋ ዞን የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የሃዲድ ብረት በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 25, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያቁጥር 001/2019 የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በምን/ሸ/ወ/አሞራቤት ቀበሌ የቀድሞው የኢትዮ- ጅቡቲ ምድር
በፋና ቦሌ ሸ/ኃ/የተ/የህ/ሥራ ማህበር የ17/17 ህብረተሰብ ልማት ማዕከል ያገለገሉ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 25, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በፋና ቦሌ ሸ/ኃ/የተ/የህ/ሥራ ማህበር የ17/17 ህብረተሰብ ልማት ማዕከል ያገለገሉ እቃዎች በግልጽ ጨረታ
ማይላንድ አግሮ ፕሮሰሲንግ አክሲዮን ማኅበር አባላት የሰበሰበውን እና ገቢ ወጪውን ከ2026 ጀምሮ በተከታተይ የሶስት ዓመት ሂሳብ ሰነዶችን በህጋዊ እና በተመሰከረላቸዉ የዉጭ ኦዲተር በየዓመቱ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 25, 2026) የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ ማይላንድ አግሮ ፕሮሰሲንግ አክሲዮን ማኅበር አባላት የሰበሰበውን እና ገቢ ወጪውን ከ2026 ጀምሮ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 25, 2026) የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ግልጽ ጨረታቁጥር ግ-02/2019 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተሻሻለው የጉምሩክ