Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Nov 15, 2025)  በጥንቃቄ ያንብቡ!  ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/035/25 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ

ዳሸን ባንክ መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Addis Zemen(Nov 15, 2025)  በጥንቃቄ ያንብቡ!  የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት በሀይሉ ብርሃኑ እና በፍ/ባለዕዳ ማህሌት ሲሳይ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.213825 በቀን 26/02/2017 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ውሳኔ

የተሽከርካሪ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Nov 15, 2025)  በጥንቃቄ ያንብቡ!  የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አዋሽ ባንክ እና በፍ/ባለዕዳ መሰረታዊ ማበረታቻ እና ልማት ተነሺነት ማህበር መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/318517

የተለያዩ ያገለገሉና አዲስ የቢሮ ዕቃዎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Nov 15, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገንዘብ ቢሮ የኮምቦልቻ

የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብዛታቸው 10 አስር የተለያዩ ያገለሉ ተሽከርካሪዎችን እና የተለያዩ ያገለገሉ ጀነሬተሮችና ያገለገለ የቢሮ ዕቃዎች (ቴለር ካውንተር) ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 002/2024/25 1 በድጋሚ የወጣ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብዛታቸው 10 አስር የተለያዩ ያገለሉ ተሽከርካሪዎችን

The Ethiopian Red Cross Society, Somali Regional Branch Office Invites Wax-sealed Bids from Eligible and Qualified Suppliers with Renewed Trade Licenses and Registration Certificates for the Current Year to Supply Different Construction Materials

የተለያዩ አይነት ያላቸው መድኃኒቶች፣ የሕፃናት የታሸጉ ምግቦች፣ የውበት የንጽህናና መፀዳጃ ቁሳቁስ የሱፐርማርኬት ዕቃ መደርደሪያ እና የቢሮ ዕቃ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት ጆይ የቆዳ ልብስ አምራቾች ኃ/የተ/የግ/ማህበር እና የፍ/ባለዕዳ ሳስ ኢትዮ አስመጪና ላኪ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ

በልደታ ክ/ከተማ ጤና ጽ/ቤት የተክለሃይማኖት ጤና ጣቢያ የ2017 ዓ.ም በጀት አመት የተለያዩ እቃዎችንና አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግዥ መለያ ቁጥር 0006/2017 በልደታ ክ/ከተማ ጤና ጽ/ቤት የተክለሃይማኖት ጤና ጣቢያ የ2017 ዓ.ም በጀት አመት ከዚህ በታች በተገለፀው

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት እነ አቶ ጎንፋ ፈዬራ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ አለሚቱ ያደቴ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል

በጅማ ዞን የሸቤ ሶንቦ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽህፈት መሣሪያና አላቂ ዕቃዎች፣ ፈርኒቸር፣ ጀነሬተር፣ የደንብ ልብስ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሞተር ሳይክል እና የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በጅማ ዞን የሸቤ ሶንቦ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የዕቃ ዓይነቶች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በሸገር ከተማ አስተዳደር ፉሪ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የንጽሕና መሣሪያዎች፣ ቋሚ አላቂ የቢሮ ውስጥ ዕቃዎችን፣ የሠራተኛ የደንብ ልብሶች፣ የተለያዩ ቀለሞች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የመኪና የሞተር ሳይክል ጎማዎችንና የተለያዩ እና ፈርኒቸሮቸን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በጉ/ክ/ከ/ወ/04 ጉቶ ሜዳ ጤና ጣቢያ በ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት የተለያዩ የደንብ ልብስ ጨርቆች፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣ የተለያዩ የጽዳት ዕቃዎች፣ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የእጅ መሳሪያዎች፣ የህትመት ውጤቶች አገልግሎት፣ ፈርኒቸሮች፣ ቋሚ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የጭነት አገልግሎት የሚሰጡ ተሽከርካሪዎች፣ የቤትውስጥ ቁሳቁስ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችና ተዛማጅ ዕቃዎች ጥገና፣ የህክምና ዕቃዎች፣ ካፌ አገልግሎት፣ መድሃኒትና የላብራቶሪ ሬኤጀንትን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል

Self Help Africa Ethiopia Office Would Like to Invite Eligible Contractors to Bid for the Construction of Two (2) Milk Processing Units, Four (4) Cattle Crushes, One (1) Small Training Hall, and One (1) Renovation of the Milk Unit at Adere and in Abichu Gna’a Woreda, North Shewa Zone of Oromia Region and Siya Deberna Wayu Woreda of North Shewa Zone of Amhara Region