Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government(Jan 15, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/22c53057-9a86-414a-bd36-fd31402c4fc1/open Reference Number: ECC-NCB-G-0212-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: ECC/SBO/NCB/G/12/2018/2025/BID Procurement Information Procurement Type: Bidding

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን: የአደጋ መከላከያ እና የጤና መጠበቂያ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመገናኛ መሳሪያዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንዕጽና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ ምግብ ነክ ዕቃዎች እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቴአትር ቤቶች አስተዳደር ድርጅት ፍላሚንጎ አካባቢ አዲስ ባስገነባው የህፃናትና ወጣቶች ቴአትርና ሲኒማ ኮምፕሌክስ በላይኛው እና በታችኛው በር እንዲሁም ፒያሳ በሚገኘው ሃገር ፍቅር ቴያትር ቤት በሚገኘው በር በጠቅላላ ለ3 በር ለመኪና ማቆሚያ (Parking) የሚሆን የመኪና መግቢያና መውጫ መቆጣጠሪያ ማሽን ከነገጠማው በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Government(Jan 14, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/435d6ccf-8064-4127-8882-243ce7986c0e/open Reference Number: MInT-NCB-NC-0052-2018-BID-Open Lot Reference: Mint/RFQ/NCB/BID/H/2018 Procurement Information Procurement Type: Bidding

Ministry of Innovation and Technology፡ የሆቴል አገልግሎት ግዥ በቡራዩ ከተማ ብቻ የ2018 በድጋሜ የወጣ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

MCG Construction PLC is Seeking a Contractor to Procure, Supply, and Apply an Epoxy and Polyurethane Type Flooring System, as Well as Handle Site Drainage, Electrical, and Roof Maintenance Work for the Adama Warehouse, as Part of Their Contract with the FDRE Disaster Risk Management Commission

ወጋገን ባንክ አ.ማ. ጥቅምት 23/2018 ዓ.ም ባወጣው ማስታወቂያ ላይ ማስተካከያ አድርጎበታል

Reporter(Nov 19, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  የጨረታ ማስታወቂያ ማሳተካከያ ስለማድረግ ወጋገን

Relief and Sustainable Development Organization (RESDO) is Seeking Competent Contractors to Supply and Distribute Supplementary Feed (concentrate Feed – TMR) for Core Breeding Animals in Three Districts of the Somali Region, as Part of a Drought and Conflict Response Project.

Reporter(Nov 19, 2025)  ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። INVITATION TO OPEN TENDER Relief and Sustainable Development Organization (RESDO) is

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የሲቪል ምህንድስና ጥገና ዕቃዎች አቅርቦት ግዥ ይፈልጋል

Reporter(Nov 19, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  የጨረታ ማስታወቂያ የሀገር ውስጥ ግልፅ

Afar Pastoralist Development Association (APDA) in Cooperation with Welthungerhilfe/WHH Hereby Would Like to Invite for All Interested and Eligible Bidders to Submit Their Bids to Conduct a Consultancy Service for the Project Entitled:” Holistically Addressing Agrobusiness Afambo, Haruka, Logia, and Semera. Afar Region, Ethiopia

የእናቶችና ሕፃናት ዘርፈ-ብዙ የልማት ድርጅት (ሜስሚዶ) ለተለያዩ ፕሮጀክት ትግበራዎች ይጠቀምባቸው የነበሩ የተለያዩ ቋሚ እቃዎች (ላብቶፖች፣ ኮምፒውተሮች፣ ፕሪንተሮች፣ የፎቶ ኮፒ ማሽኖች፣ ቴሌቪዥኖች፣ ስካነሮች፣ ሞተር ሳይክሎች ካሜራዎች፣ በስክሌቶች፣ ስልኮች፣ ወንበሮች እና የመሳሰሉት) በአገልግሎት ጊዜ ብዛት እና በተለያዩ ምክኒያቶች በመበላሸታቸው እቃዎቹን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተለያዩ የግንባታ እና ተጓዳኝ ስራዎች ማሰራት ይፈልጋል

Reporter(Nov 19, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   አቅራቢዎችን ለመመዝገብ የወጣ ማስታወቂያ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተለያዩ የግንባታ

Ministry of Defense:lot4 Procurement of Low Price Items

Government(Nov 19, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/72a9cd17-5722-4d29-a75a-a25bacc1efd1/open Reference

Ministry of Defense:lot 3 Procurement of Other Items

Government(Nov 19, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/385be6de-88e5-41b7-b10f-52298e12b3c5/open Reference