Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 31, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ኦርቶዶከስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሕፃናትና ቤተሰብ ጉዳይ ድርጅት የገነተ ኢየሱስ ሕፃናትና ቤተሰብ ልማት ኘሮግራም ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ለትምህርት ቤት የሚሰጥ የተለያየ አይነትና

በኢትዮጵያ ኦርቶዶከስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሕፃናትና ቤተሰብ ጉዳይ ድርጅት የገነተ ኢየሱስ ሕፃናትና ቤተሰብ ልማት ኘሮግራም ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ለትምህርት ቤት የሚሰጥ የተለያየ አይነትና መጠን ያለው ለስፖርት አገልግሎት የሚውሉ ግብዓቶችን አጫርቶ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 31, 2026) በድጋሜ የወጣ የግዢ የጨረታ ማስታወቂያ በባሌ ዞን የሮቤ ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፕላስቲክ ንዎች (Roll Pipe)

በባሌ ዞን የሮቤ ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Government(Jan 30, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/6eac8338-9cfd-4d10-929f-39128fa9c8fa/open Reference Number: EBI-NCB-NC-0001-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: EBI-car main/001 Procurement Information Procurement Type:

Ethiopian Biodiversity Institute: Procurement of Car Maintenance/Basic Service

Addis Zemen(Jan 31, 2026) የነዳጅ ዲስፐንሰር ፓምፕ ለመግዛት በድጋሚ ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ/ብግጨ/40/2018 የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2018 በጀት ዓመት ለኮርፖሬሽኑ የነዳጅ ማደያዎች አገልግሎት የሚውል የነዳጅ

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2018 በጀት ዓመት ለኮርፖሬሽኑ የነዳጅ ማደያዎች አገልግሎት የሚውል የነዳጅ ዲስፐንሰር ፓምፕ ከነተከላው ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው መስፈርት (Specification) መሰረት ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የባንጃ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት ኤሌክትሮኒክስ ዕቃ፣ ቋሚ እቃ ጀነሬተር፣ የመኪና ጎማ ከነካላማዳሪው፣ የጽዳት እቃ እንዲሁም ሌሎች አላቂ እቃዎች ከመደበኛ በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Dec 08, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር

የ360 ካሬ ሜትር ቤትና ቦታ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Be’kur(Dec 08, 2025)   የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሣሽ ሞላ ከበደ እና በአፈ/ተከሣሾች 1ኛ. አቶ አሰፋ አድማስ፣ 2ኛ. ደሳለው ዋሴ፣ 3ኛ.

የቻግኒ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለቻግኒ ከተማ አስተዳደር ሴክተር መስሪያ ቤቶች የሚውሉ የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Dec 08, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የቻግኒ ከተማ አስተዳደር

የቢቡኝ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ግዥ/ፋ/ንብ/አስ/ደ/የስራ ሂደት ለመስሪያ ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ በ2018 በጀት አመት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Dec 08, 2025)   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የቢቡኝ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ግዥ/ፋ/ንብ/አስ/ደ/የስራ ሂደት ለመስሪያ ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ በ2018 በጀት አመት

የአብክመ ገቢዎች ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ኤሌክትሮኒክስ ዕቃ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Dec 08, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማሰታወቂያ የአብክመ ገቢዎች ቢሮ

የመኖሪያ ቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Be’kur(Dec 08, 2025)   የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ሞላ ከበደ እና በአፈ/ተከሳሽ ደሳለው ዋሴ መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ

የተሸከርካሪ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Be’kur(Dec 08, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ መሰለ የኔት

የመኖሪያ ቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Be’kur(Dec 08, 2025)   የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሳሽ አቶ ካሳሁን አዳሙ እና በአፈ/ተከሳሽ እነ አቡየ ቢተው መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ

በምሥራቅ ጎጃም ዞን በደባይ ጥላት ግን ወረዳ የቁይ ከተማ መሪ ማዘጋጀ ቤት በ2018 የበጀት አመት በከተማ የውስጥ ለውስጥ መንገድ ለማሰራት የማሽን ኪራይ ይፈልጋል

Be’kur(Dec 08, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምሥራቅ ጎጃም ዞን