Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ቡሳ ጎኖፋ ኦሮሚያ በተፈጥሮና ሰዉ ሰራሽ አደጋዎች ምክንያት ለሚፈናቀሉ ዜጎች ለምግብ አገልግሎት የሚውል 50000 ኩ/ል(ሃምሳ ሺህ ኩንታል) አዳማ እና 50000 ኩ/ል(ሃምሳ ሺህ ኩንታል) ስንዴ ሻሸማኔ በሚገኘው መጋዘን ላይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ደብረ ቁስቋም የበጎ አድራጎት ማህበር የመኪና ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen (Sep 08, 2026) የመኪና ኪራይ ጨረታ ደብረ ቁስቋም የበጎ አድራጎት ማህበር በተለያዩ የኢትዮጵያ ክልሎች እና አዲስ አበባ ላይ

Biiroo Maallaqaa Oromiyaatti Waajjirri Maallaqaa Godina Horroo Guduruu’ Wallaggaa Meeshaalee Adda Addaa Bitu Barbaada

Addis Zemen (Sep 07, 2026) Beeksisa Caalbaasii Lakk.01/2019 Biiroo Maallaqaa Oromiyaatti Waajjirri Maallaqaa Godina Horroo Guduruu’ Wallaggaa meeshaalee sekteroota godina

የጋምቤላ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት የሚሆኑት የጽህፈት መሳሪያዎች እና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 07, 2026) ግልጽ የጨረታን ማስታወቂያ  የጨረታ ቁጥር EEU/GAM/REG NCB-002/2019 የጋምቤላ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት የሚሆኑት

በቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 02 የሚገኘው ነፃነት ብርሃን ቅድመ አንደኛ፤ አንደኛ እና መካካለኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 07, 2026) የመጀመሪያ ዙር የግዥ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 02 የሚገኘው ነፃነት ብርሃን ቅድመ አንደኛ

በአቃ/ቃ/ከ/ከ የወረዳ 10 አስተዳደር ለ2019 በጀት ዓመት በስሩ ላሉ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን እና አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 07, 2026) የግዥ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መስታወቂያ ቁጥር ፋ/ጽ 002/2019 በአቃ/ቃ/ከ/ከ የወረዳ 10 አስተዳደር ለ2019 በጀት

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የአረቅጥ ከተማ አስተዳደር ፋ/ፅ/ቤት ለ2019 በጀት ዓ.ም ለከተማው ለመንግስት አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 07, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2018 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የአረቅጥ ከተማ አስተዳደር ፋ/ፅ/ቤት ለ2019

በልደታ ክ/ከተማ ጤና ጽ/ቤት የአብነት ጤና ጣቢያ በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 07, 2026) ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር፡02/2019 በልደታ ክ/ከተማ ጤና ጽ/ቤት የአብነት ጤና ጣቢያ በ2019 በጀት

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሸገር ከተማ የፉሪ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ለመስሪያ ቤቱ የሚያገለግሉ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች ቋሚና አላቂ የቢሮ ውስጥ እቃዎችን፣ የሠራተኛ የደንብ ልብሶች እና የዳኞች የችሎት ልብስ፤ ኤሌክትሮኒክስ፤ ፈርኒቸሮች፤ መጋረጃ እና የቢሮ ምንጣፎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል