Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Be’kur(Oct 13, 2025)  ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ የተለያዩ ጨረታዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ለመጀመሪያ  ጊዜ የወጣ የዱቄት

የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኔዬን ኃ.የተ የመጋረጃና ቁሳቁስ ከእነ እጁ፣ የሳውንድ ሲስተም እስከመገጣጠሙ እንዲሁም ላይት ቦክስ /ዲጅታል ታፔላ/ እስከመገጣጠሙ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና የዱቄት ፋብሪካ ሙሉ ሰርቢስ ማድረግ ይፈልጋል

Reporter(Oct 15, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  Re-Invitation to Bid The Ethiopian Red Cross Society, Amhara Regional Branch Office invites eligible and qualified suppliers with valid trade license business organization registration certificate

The Ethiopian Red Cross Society, Amhara Regional Branch Office, Invites Eligible and Qualified Suppliers with a Valid Trade License and a Business Organization Registration Certificate Issued by the Country of Establishment for the Current Year, for the Purchase of Construction Materials, Spare Parts, Tools, and Equipment

Government(Oct 15, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/publishedToday/purchasing/42ee718c-5e34-48d2-8415-4f3c911b222d/open  Invitation for Bid በድጋሜ የወጣ ለእንስሳት ሳይንስ ት/ክፍል አገልግሎት የሚውል የማዳበሪያ ከረጢት

ወሎ ዩኒቨርሲቲ የማዳበሪያ ከረጢት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 15, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 04-2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተለያዩ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The Hailemariam & Roman Foundation (HRF) Invites Bids for the Supply of Livestock (cattle and Goats) to Project Participants in Aari and South Omo Zones of Southern Ethiopia.

Ethiopian Herald (Feb 28, 2026) TENDER ANNOUNCEMENT Date of Announcement: February 27, 2026. The Hailemariam & Roman Foundation (HRF) has

The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus Development and Social Services Commission (EECMY-DASSC) Invites Bids for the Procurement of Food Items for a Project in Tsra’e Wemberta Woreda, Tigray Region

The Reporter (Feb 28, 2026) INVITATION TO BID The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus Development and Social Services Commission (EECMY-DASSC-CNE-AO/

በደቡብ ኢትዮጵያ ወላይታ ዞን ዱጉና ፋንጎ ወረዳ ዳሞት ሽንካ የሴቶች ንጽህና መጠበቅያ፣ ዱጉና ፋንጎ ወረዳ ኮይሻ ሁምቦ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሴቶች ንጽህና መጠበቅያ፣ ባይራ ኮይሻ ወረዳ ዋርጎገነት አንደኛ ደረጃ ትምህረት ቤት የሴቶች ንጽህና መጠበቅያ፣ ሥራ፤ ደረጃ 7 እና በላይ ጠ/ሕ/ሥ/ ተቋራጮችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ወላይታ ዞን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በዋርጎገነት አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የውሃ ቁፋሮ ለማሰራት ጨረታ አውጥቷል

Yedebub Nigat (Feb 28, 2026) የአካባቢያዊ ግልፅ ጨረታ በኢትዮጲያ ቀይ መስቀል ማህበር ደቡብ ኢትዮጲያ ክልል ወላይታ ዞን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደቡብ

የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ኤጀንሲ በ2017 በጀት ዓመት ለቢሮ ሥራ የሚያስፈልጉ አላቂና ቋሚ ዕቅዎችን በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 28, 2026) ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ መ/ቤታችን የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ኤጀንሲ በ2017 በጀት ዓመት ለቢሮ ሥራ የሚያሰፈልጉ አላቂና

በጋሞ ዞን አርባምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስና ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በወረዳ ዋና አስተዳዳር ጽ/ቤት ባለቤትነት በጋንታ ካንቻማ ኦቾሌ ቀበሌ የገጠር ኮድር የዉስጥ ለዉስጥ መንገድ ጥርጊያ ሥራ፣ ሰሌክት የመበተን ስራ፣ ሰሌክት የመደምደም ስራ እና ዉሃ የመርጬት ስራ ማሽን ክራይ ግርደር፣ ሎደር፣ ሩሎ ሻወር ትራክ ማሽኖች እንዲሁም ሰሌክት በሜትር ኩብ ስሌት የሚያቀርብ ጨምሮ የማሽን ክራይ በግልጽ ጨረታ በደቡብ ንጋት ጋዜጣ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ፖስታ ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ግጨ/13/2018ዓ.ም የኢትዮጵያ ፖስታ ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት የግዥ

በልደታ ክ/ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ስፖርት ምክር ቤት ግዥ ቡድን የምግብ የውሃ የትራንስፖርት እና የመኝታ አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የመንቆረር ኮንስትራክሽን ድርጅት በደብረማርቆስ ከተማ አስተዳደር የሚገኝ መንግስታዊ የሆነ የልማት ድርጅት ሲሆን ለክሬሽር ፕላንት ጠጠር ግብእት አቅርቦትና ፍንዳታ ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 28, 2026) በድጋሚ የወጣ ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የመንቆረር ኮንስትራክሽን ድርጅት በደብረማርቆስ ከተማ አስተዳደር የሚገኝ መንግስታዊ የሆነ